NBC Ethiopia በሱዳን ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት አደጋ 1000 ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ ። በሱዳን ምዕራባዊ ክፍል በሚገኘው ማራ ተራራ...
NBC Ethiopia የጥበብ ስራዎች በጠንካራ ህግ እንዲመሩ የሚያስችል የተደራጀ የጥበባት ፖሊሲ እየተዘጋጀ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ከነሀሴ 28...
NBC Ethiopia በትግራይ ራያ አካባቢ ህገወጡ የህወሃት ቡድና እና አባሪ ወታደራዊ ጀነራሎች በህዝቡ ላይ እያደረሱት ያለው አፈና፣ ግድያ ብሎም ማስፈራራት...
NBC Ethiopia በ2017 በጀት ዓመት ለ3 ነጥብ 25 ሚሊዮን ተገልጋዮች የኦንላይን ንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት መሰጠቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር...
NBC Ethiopia የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት የ1ሺህ 500ኛውን የታላቁ ነብይ የልደት በዓልን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። ጠቅላይ ምክር ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ...
NBC Ethiopia https://youtube.com/live/TNUNFxuMltI
NBC Ethiopia እሁድ እኩለ ሌሊት የኩናር እና ናንጋርሃርን ምስራቃዊ ግዛቶች ባናወጠው የመሬት መንቀጥቀጥ ከ600 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተገልጿል ። በምስራቅ...
NBC Ethiopia በንድፈ ሐሳብና በመስክ የሰለጠኑ 5ኛው ኮርስ አዲስ ምልምል የሠላም ሠራዊት አባላት ተመረቁ። የሰላም ሰራዊትን ከህዝባችን መካከል እየመለመልን የከተማችንን...
NBC Ethiopia የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ እና የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ታሪካዊ ነው ያሉትን ውይይት አደረጉ። የመሪዎቹ ውይይት የኒው...
NBC Ethiopia በምስራቅ አፍጋኒስታን በሬክተር ስኬል 6 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ተከስቷል። አደጋው በአፍጋኒስታን ምስራቃዊ ክፍል የፓኪስታን ድንበር አቅራቢያ መከሰቱ...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.