NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

​የኢትዮጵያን የቱሪዝም ኢንዱስትሪ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ለማድረግ እና ወደ ሀገር ውስጥ የሚገባውን የጎብኚዎች ፍሰት ለማሳደግ፣ የቱሪስት አስጎብኚ ባለሙያዎችን ክህሎት ማሳደግና የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ወሳኝ ሚና እንዳለው በኤንቢሲ ኢትዮጵያ...

Read more

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ባህል የአንድን ሀገር ማንነትና ታሪክ ከመግለጽ ባለፈ፣ ሕዝቦችን የሚያቀራርብና የጋራ መግባባትን የሚያጠናክር ድልድይ ነው። ሀገራት ቋንቋቸውን፣ ባህላቸውንና የጥበብ ውጤቶቻቸውን ለዓለም ለማስተዋወቅ ከሚጠቀሙባቸው መንገዶች መካከል የባህል ማዕከላት ዋነኞቹ ናቸው። እነዚህ ተቋማት...

Read more

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

"የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ አንድ የጡረታ አማራጭ አድርገው የሚመለከቱ ናቸው" ሲሉ በኤንቢሲ ኢትዮጵያ "ጊዜ ግስ" ፕሮግራም ላይ ቀርበው ቃለ ምልልስ የሰጡት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ አቶ ጌታቸው ረዳ...

Read more

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

​በኤንቢሲ ኢትዮጵያ ጤና መርሐግብር ላይ ቃለ መጠይቅ ያደረጉት የአዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት ዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ ስለ ኤዲኤችዲ (ADHD) ወይም ትኩረት ስለማጣት ችግር ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ሀኪሙ እንደገለጹት የዚህ ችግር አይነቶች...

Read more

የኢትዮጵያን እጣፋንታ የሚወስነው ቀይ ባህር

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ከንግድና ከኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ባለፈ፣ ከሀገሪቱ የወደፊት ዕድገትና ከቀጠናው ጂኦፖለቲካዊ ሁኔታ ጋር የተያያዘ ጉዳይ እንደሆነ ይገለጻል። የሀገሪቱ የወደብ አገልግሎት ወጪ፣ የሕዝብ ቁጥር ዕድገትና በቀጠናው ያለው የፖለቲካ ፍጥጫ...

Read more

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

NBC Ethiopia COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል እንደሚፈጥር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የCOP32...

Read more

“የኤርትራ ሕዝብ ከኢሳያስ በላይ ጠላት የለውም” – አቶ ጌታቸው ረዳ

አቶ ጌታቸው ረዳ የኤርትራ ሕዝብ፣ የሀገሪቱን ሉዓላዊነት ይዘው ወደ መቃብር እየወሰዷት ካሉት ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በላይ ሌላ ጠላት እንደሌለው ተናገሩ። በኤንቢሲ ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ‘ጊዜ ግስ’ መርሐ-ግብር ላይ ቆይታቸውን ያደረጉት የጠቅላይ...

Read more

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

በመርካቶ የበጎነት መንደር/በቅጠል ተራ የተገነቡት ዘጠኝ የመኖሪያ ቤት ሕንፃዎች ከተራ የግንባታ ሥራ በላይ፣ የዜጎችን የኑሮ ሁኔታ የሚቀይሩ፣ የቤተሰቦችን ተስፋ የሚያድሱና የማህበራዊ ፍትህን በተግባር የሚያረጋግጡ የመደመር መንግሥት ቁርጠኝነት ማሳያዎች ናቸው። የቤት...

Read more

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በመረጃ ላይ የተመሠረተ ጥልቅ ጥናት በዓለም ላይ በጣም ታዋቂ የሆኑት ሁለቱ የእግር ኳስ ክለቦች እና የዘመናት ተቀናቃኞች ሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎና ለረጅም ጊዜ ከእግር ኳስ ጋር ተቃራኒ አቀራረቦች ነበሯቸው።...

Read more

ምርኮኞቹ ጀነራሎች ያጋለጡት የህወሓት ሴራ

ለሥልጣን ፍላጎት ሲባል የሕዝብን ሕይወት፣ የወጣቶችን ዕጣ ፈንታና የሀገርን ሰላም ለአደጋ ማጋለጥ ምን ያህል ዋጋ ያስከፍላል? በህወሓት በተሳሳተ የጦርነት ስሌት፣ የጋራ ዓላማ የሌለው ጥምረት እና በአመራሩ ስሕተቶች እንዲሁም ራስ ወዳድነት...

Read more
Page 1 of 281 1 2 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?