NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ራሳቸው በራሳቸው ውስጣዊ ቅራኔዎች ምክንያት የፈጠሩት ጥምረት ሙሉ በሙሉ መክሸፉን በኤንቢሲ ኢትዮጵያ "ጊዜ ግስ" ፕሮግራም ላይ ቆይታ ያደረጉት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ...

Read more

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ኢትዮጵያ በቀይ ባህር ቀጠና አካባቢው ስላላት ወቅታዊና ቀጠናዊ ሁኔታ በኤንቢሲ ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ መርሐ ግብር ላይ በተካሄደው ሰፊ ውይይት ሀሳባቸውን የሰጡት አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር) ፣ ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር እንዳልሆነች ገልጸዋል።...

Read more

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቱርኪዬ ፕሬዝዳንት ረጅብ ጣይብ ኤርዶጋን ጋር ያደረጉት ውይይት የሀገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ የሚያስችል መልካም አጋጣሚን ፈጥሯል

NBC Ethiopia ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቱርኪዬ ፕሬዝዳንት ረጅብ ጣይብ ኤርዶጋን ያደረጉት ውይይት የሀገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ የሚያስችል መልካም አጋጣሚን መፍጠሩን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ...

Read more

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቡድኑ የተሰጥኦ እጥረት አለበት የሚለውን ወሬ ውድቅ አድርገዋል። ሆኖም፣ ባለፉት አስርት ዓመታት በዋና ዋና ውድድሮች ላይ ያሳየው ደካማ ውጤት ግምት ውስጥ በማስገባት፣ አራት ጊዜ የዓለም...

Read more

የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ሕጋዊ መሰረት አለው – የቀድሞው የኮትዲቯር ጠቅላይ ሚኒስትር

NBC Ethiopia ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት የምታደርገው ጥረት ህጋዊ መሰረት ያለው ብሔራዊ ፍላጎት መሆኑን እና ተገቢውን ዕውቅና ማግኘት እንዳለበት የቀድሞው የኮትዲቯር ጠቅላይ ሚኒስትር እና የሀገሪቱ የሕዝባዊ ግንባር (FPI) ፕሬዝዳንት ፓስካል...

Read more

ኢትዮጵያ እና የወፍ ሀብቷ

በዓለም ዙሪያ በርካታ ቱሪስቶች ብርቅዬ የወፍ ዝርያዎችን ለመጎብኘት ወደ ተለያዩ ሃገራት ይጓዛሉ። ይህ የጎብኚዎች ፍላጎት ለብዙ ሃገራት ከፍተኛ የቱሪዝም ሃብት እንደሆነ ይነገራል። ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ከታደለቻቸው ፀጋዎች መካከል ሰፊ የወፍ ዝርያ...

Read more

ሚዲያዎችና ብሄራዊ ጥቅም

በኤንቢሲ ኢትዮጵያ ሳምንታዊ“የኢዲተሮች ጠረጴዛ” ፕሮግራም ላይ በሚዲያ ሚና እና በብሔራዊ ጥቅም ዙሪያ ሰፊ ውይይት ተደረገ። በውይይቱ ተሳታፊ የነበሩት የአራዳ ኤፍ ኤም ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ኤልያስ ተክለወልድ እና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሰላምና ደህንነት መምህር...

Read more

ብሔራዊ ጥቅም ማለት መንግስትን መደገፍ አይደለም!

ብሄራዊ ጥቅም የአንድን ሀገር ሁለንተናዊ ህልውና አጽንቶ የሚያቆም፥ ሉአላዊነትን የሚያስከብር አልፎም ዘላቂነትን የሚያጠነክር መሰረት ነው ተባለ:: በኢንቢሲ ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን «የኤዲተሮች ጠረጴዛ» በተሰኘው የመርሐ-ግብር "የብሔራዊ ጥቅም ትርጓሜ እና ሕገ-መንግስታዊ ማዕቀፍን" በተመለከተ...

Read more

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ከፊንላንድ ፕሬዝዳንትና ባርቤዶስ ጥቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

ውይይቶቻቸውን አስመልክቶም የሚከተለውን መልዕክት በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል። ከፊንላንድ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ስተብ ጋር ከCOP31 የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ተገናኝተን መክረናል። ‎ከዚህ በፊት በG20 ጉባኤ ወቅት ባካሄድነው የሁለትዮሽ ስብሰባችን ወቅት የተደረጉ...

Read more

የኢትዮጵያ የCOP32 ዝግጅትና ዓለምአቀፋዊ የአየር ንብረት ለውጥ አዲስ ምዕራፍ!

የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ አመሰራረትና አመጣጥ በድንገት የተከሰተ ሳይሆን፣ የዓለም ሳይንቲስቶች ባደረጉት ረጅም ሂደትና ደረጃ በደረጃ የተገነቡ ዓለም አቀፍ ስምምነቶችን አልፎ የተፈጠረ ነው። ለመጀመሪያ ጊዜ በበርሊን ጀርመን እንደተካሄደ የሚነገረው የcop1...

Read more
Page 2 of 281 1 2 3 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?