አቶ ጌታቸው ረዳ የኤርትራ ሕዝብ፣ የሀገሪቱን ሉዓላዊነት ይዘው ወደ መቃብር እየወሰዷት ካሉት ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በላይ ሌላ ጠላት እንደሌለው ተናገሩ።...
ለሥልጣን ፍላጎት ሲባል የሕዝብን ሕይወት፣ የወጣቶችን ዕጣ ፈንታና የሀገርን ሰላም ለአደጋ ማጋለጥ ምን ያህል ዋጋ ያስከፍላል? በህወሓት በተሳሳተ የጦርነት ስሌት፣...
በኤንቢሲ ኢትዮጵያ ሳምንታዊ“የኢዲተሮች ጠረጴዛ” ፕሮግራም ላይ በሚዲያ ሚና እና በብሔራዊ ጥቅም ዙሪያ ሰፊ ውይይት ተደረገ። በውይይቱ ተሳታፊ የነበሩት የአራዳ ኤፍ ኤም ዋና...
ብሄራዊ ጥቅም የአንድን ሀገር ሁለንተናዊ ህልውና አጽንቶ የሚያቆም፥ ሉአላዊነትን የሚያስከብር አልፎም ዘላቂነትን የሚያጠነክር መሰረት ነው ተባለ:: በኢንቢሲ ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን «የኤዲተሮች...
የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ አመሰራረትና አመጣጥ በድንገት የተከሰተ ሳይሆን፣ የዓለም ሳይንቲስቶች ባደረጉት ረጅም ሂደትና ደረጃ በደረጃ የተገነቡ ዓለም አቀፍ ስምምነቶችን...
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር ትዕዛዙ መሐመድ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ከንግድና ከነጻ የባህር ዝውውር መብት...
የቀድሞው የአውሮፓ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር አሌክሳንደር ሮንዶስ በሚድል ኢስት አይ ቀርበው በሰጡት ማብራሪያ፣ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ...
በአባይ ወንዝ መነሻ ኢትዮጵያ እና በወንዙ በታችኛው ተፋሰስ ግብፅ መካከል ያለው ግንኙነት መቼም ቢሆን የጠራ እና ሰላማዊ ሆኖ አያውቅም። የሁለቱ...
NBC ETHIOPIAበረከት አስረስ በዓለም አቀፍ ፖለቲካ የኃይል ሚዛን እየተቀየረ ባለበት በዚህ ወቅት፣ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች የሚከሰቱ ግጭቶችና የሀገራት የሚያሳዩት የጥቅም...
የቀድሞ የህወሓት አባል ኮለኔል ገብረዋህድ ሀይሉ (ወዲጎዐይ) ከ70 በመቶ በላይ የሚሆነው ትግርኛ ተናጋሪ ዳያስፖራ የህወሓትን አካሄድና አሰራር እንደማይደግፍ ገለጹ። በኤንቢሲ...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.