የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ከንግድና ከኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ባለፈ፣ ከሀገሪቱ የወደፊት ዕድገትና ከቀጠናው ጂኦፖለቲካዊ ሁኔታ ጋር የተያያዘ ጉዳይ እንደሆነ ይገለጻል። የሀገሪቱ...
አቶ ጌታቸው ረዳ የኤርትራ ሕዝብ፣ የሀገሪቱን ሉዓላዊነት ይዘው ወደ መቃብር እየወሰዷት ካሉት ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በላይ ሌላ ጠላት እንደሌለው ተናገሩ።...
ለሥልጣን ፍላጎት ሲባል የሕዝብን ሕይወት፣ የወጣቶችን ዕጣ ፈንታና የሀገርን ሰላም ለአደጋ ማጋለጥ ምን ያህል ዋጋ ያስከፍላል? በህወሓት በተሳሳተ የጦርነት ስሌት፣...
የህወሓት አመራሮች ራሳቸው በራሳቸው ውስጣዊ ቅራኔዎች ምክንያት የፈጠሩት ጥምረት ሙሉ በሙሉ መክሸፉን በኤንቢሲ ኢትዮጵያ "ጊዜ ግስ" ፕሮግራም ላይ ቆይታ ያደረጉት...
በኤንቢሲ ኢትዮጵያ ሳምንታዊ“የኢዲተሮች ጠረጴዛ” ፕሮግራም ላይ በሚዲያ ሚና እና በብሔራዊ ጥቅም ዙሪያ ሰፊ ውይይት ተደረገ። በውይይቱ ተሳታፊ የነበሩት የአራዳ ኤፍ ኤም ዋና...
ብሄራዊ ጥቅም የአንድን ሀገር ሁለንተናዊ ህልውና አጽንቶ የሚያቆም፥ ሉአላዊነትን የሚያስከብር አልፎም ዘላቂነትን የሚያጠነክር መሰረት ነው ተባለ:: በኢንቢሲ ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን «የኤዲተሮች...
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር ትዕዛዙ መሐመድ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ከንግድና ከነጻ የባህር ዝውውር መብት...
የኢትዮጵያ የቀይ ባህር ጥያቄ ከወደብ አጠቃቀምና ከንግድ እንቅስቃሴ ባለፈ፣ ከሀገሪቱ ታሪካዊ መብቶች፣ ከብሔራዊ ደህንነት፣ ከዕድገት ፍላጎት እና የቀጣናው ጸጥታ ጋር...
በአዲስ አበባ ከተማ ተወልዳ በልጅነቷ ከቤተሰቦቿ ጋር ወደ አሜሪካ ያቀናችው ሜላት ኪሮስ፣ ከ "አዲሱ ትውልድ'' (Gen Z)ለአሜሪካ ኮንግረስ የተመረጠች የመጀመሪያዋ...
በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰው ራሱን “ፋኖ” ብሎ የሚጠራው ጽንፈኛው ቡድን መሬት ላይ ያለው እንቅስቃሴ በመንደር ጎበዝ አለቃዎች የሚመራ በመሆኑ፣ የክልሉ ሰላምና...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.