“የኤርትራ ሕዝብ ከኢሳያስ በላይ ጠላት የለውም” – አቶ ጌታቸው ረዳ
አቶ ጌታቸው ረዳ የኤርትራ ሕዝብ፣ የሀገሪቱን ሉዓላዊነት ይዘው ወደ መቃብር እየወሰዷት ካሉት ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በላይ ሌላ ጠላት እንደሌለው ተናገሩ። ...
አቶ ጌታቸው ረዳ የኤርትራ ሕዝብ፣ የሀገሪቱን ሉዓላዊነት ይዘው ወደ መቃብር እየወሰዷት ካሉት ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በላይ ሌላ ጠላት እንደሌለው ተናገሩ። ...
የህወሓት አመራሮች ራሳቸው በራሳቸው ውስጣዊ ቅራኔዎች ምክንያት የፈጠሩት ጥምረት ሙሉ በሙሉ መክሸፉን በኤንቢሲ ኢትዮጵያ "ጊዜ ግስ" ፕሮግራም ላይ ቆይታ ያደረጉት ...
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር ትዕዛዙ መሐመድ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ከንግድና ከነጻ የባህር ዝውውር መብት ...
የኢትዮጵያ የቀይ ባህር ጥያቄ ከወደብ አጠቃቀምና ከንግድ እንቅስቃሴ ባለፈ፣ ከሀገሪቱ ታሪካዊ መብቶች፣ ከብሔራዊ ደህንነት፣ ከዕድገት ፍላጎት እና የቀጣናው ጸጥታ ጋር ...
በኤንቢሲ ኢትዮጵያ «አጀንዳ» ፕሮግራም ላይ የቀረቡት የቀድሞ የአሰብ አስተዳደር ምክትል አስተዳዳሪ አቶ አሊ ኢሳ አህመድ በሃገራችን ስላለው ወቅታዊ ጉዳይ እማኝ ...
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር የሆኑት ትዕዛዙ መሐመድ በ "NBC ዓለም-አቀፍ" ፕሮግራም ላይ ቀርበው በቀጣናው ጂኦፖለቲካ ...
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ አቶ ጌታቸው ረዳ "ኅብረት ወይስ ክህደት? ፀረ ኢትዮጵያ ጥምረት ከየት ወዴት" በሚል ርዕስ በተካሄደ ...
በአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካ ውስጥ የቀይ ባህር ጉዳይ እና የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ የህልውና አጀንዳ ሆኖ ቀጥሏል። በNBC አለም-አቀፍ ፕሮግራም ላይ ...
በዓለም አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ሁኔታ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው የ“ብርጌድ ንሃመዱ” የኤርትራ ተቃዋሚ ከፍተኛ አመራሮች፣ በኤርትራ የነበረው የፍርሃት ግንብ ሙሉ በሙሉ መሰበሩንና ...
https://youtu.be/Lp-7ZI3tvqA
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.