“የኤርትራ ሕዝብ ከኢሳያስ በላይ ጠላት የለውም” – አቶ ጌታቸው ረዳ
አቶ ጌታቸው ረዳ የኤርትራ ሕዝብ፣ የሀገሪቱን ሉዓላዊነት ይዘው ወደ መቃብር እየወሰዷት ካሉት ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በላይ ሌላ ጠላት እንደሌለው ተናገሩ። ...
አቶ ጌታቸው ረዳ የኤርትራ ሕዝብ፣ የሀገሪቱን ሉዓላዊነት ይዘው ወደ መቃብር እየወሰዷት ካሉት ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በላይ ሌላ ጠላት እንደሌለው ተናገሩ። ...
ለሥልጣን ፍላጎት ሲባል የሕዝብን ሕይወት፣ የወጣቶችን ዕጣ ፈንታና የሀገርን ሰላም ለአደጋ ማጋለጥ ምን ያህል ዋጋ ያስከፍላል? በህወሓት በተሳሳተ የጦርነት ስሌት፣ ...
የህወሓት አመራሮች ራሳቸው በራሳቸው ውስጣዊ ቅራኔዎች ምክንያት የፈጠሩት ጥምረት ሙሉ በሙሉ መክሸፉን በኤንቢሲ ኢትዮጵያ "ጊዜ ግስ" ፕሮግራም ላይ ቆይታ ያደረጉት ...
"ፋኖ ኮዙን(አላማውን) ተነጥቋል፤ አካሄዱ 'ከአፈርኩ አይመልሰኝ' ነው " ሲሉ የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሀዩ በኤንቢሲ ኢትዮጵያ "ጊዜ ግስ" ፕሮግራም ላይ ...
በኤንቢሲ ኢትዮጵያ "ጊዜ ግስ" ፕሮግራም ላይ በነበራቸው ቆይታ የቀድሞው በኬንያ የኢትዮጵያ ኢምባሲ አምባሳደር ጀነራል ባጫ ደበሌ፥ ህወሓት ሃገሪቱን ወደ ተደጋገመ ...
የቀድሞው በኬኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር እና የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ጀነራል ባጫ ደበሌ ከስድስት ዓመታት በፊት በሰሜን እዝ ላይ የተፈጸመውን ታሪካዊ ክህደት ...
ህወሓት ለግብፅና ለሻዕቢያ ጥቅም የሚሠራ፣ ኢትዮጵያንም ለማዳከም የውጭ ኃይሎችን ተልዕኮ የሚፈጽም ህገወጡ ቡድን ነው ሲሉ ጀነራል ባጫ ደበሌ ተናገሩ። ጀነራሉ ...
በኤንቢሲ ኢትዮጵያ ጊዜ ግስ መርሀግብር ላይ ቆይታ ያደረጉት ጀነራል ባጫ ደበሌ የትግራይን ህዝብ ወደ ቀድሞው ሰላማዊና የተረጋጋ ህይወቱ ለመመለስ ሁሉን ...
"በአማራ ህዝብ ላይ ትልቅ ስብራት ያመጡት" ሻዕቢያ እና ህወሓት መሆናቸውን የቀድሞው የጎጃም ፋኖ ቃል አቀባይ አቶ ማርእሸት ፀሐዩ በNBC ኢትዮጵያ ...
የቀድሞው የፋኖ አመራር የነበሩት ማርእሸት ፀሀዩ በኤንቢሲ ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጣቢያ "በጊዜ ግስ"መርሃ ግብር ላይ በነበራቸው ቆይታ የፋኖ አባላት ቅስማቸው መሰበሩን ...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.