አብዛኛው የትግራይ ዳያስፖራ ህወሓትን አይደግፍም! – ኮሎኔል ገብረዋህድ ኃይሉ
የቀድሞ የህወሓት አባል ኮለኔል ገብረዋህድ ሀይሉ (ወዲጎዐይ) ከ70 በመቶ በላይ የሚሆነው ትግርኛ ተናጋሪ ዳያስፖራ የህወሓትን አካሄድና አሰራር እንደማይደግፍ ገለጹ። በኤንቢሲ ...
የቀድሞ የህወሓት አባል ኮለኔል ገብረዋህድ ሀይሉ (ወዲጎዐይ) ከ70 በመቶ በላይ የሚሆነው ትግርኛ ተናጋሪ ዳያስፖራ የህወሓትን አካሄድና አሰራር እንደማይደግፍ ገለጹ። በኤንቢሲ ...
በህዝብ ደምና በወጣቶች ላይ የሚነግዱ የትግራይ አማጺ ቡድኖች ወጣቱ ያለፍላጎቱ፣ ያለበቂ ስልጠና እና በሃሰተኛ ትርክት ከፍተኛ እልቂት ወዳለው የጦርነት መንገድ ...
NBC Ethiopia ህገወጡ የህወሓት ቡድን ወታደራዊ አቅሙ ተዳክሟል ሲሉ በኤንቢሲ ኢትዮጵያ ግዜ ግስ ዝግጅት ላይ ቆይታ ያደረጉት ጀነራል ባጫ ደበሌ ...
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ አቶ ጌታቸው ረዳ "ኅብረት ወይስ ክህደት? ፀረ ኢትዮጵያ ጥምረት ከየት ወዴት" በሚል ርዕስ በተካሄደ ...
ሜጀር ጀነራል ገብረ አድሃና (ገብረ ዲላ) በህወሃት ጠብ አጫሪነት በተቀሰቀሰው ጦርነት ወቅት የTDF ተዋጊዎች በፋኖ ጥቃት ሲደርስባቸው ነበር ሲሉ ሜጀር ...
https://youtu.be/xS2W4qQ-Df0
በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን በመከተል ወደ ተሀድሶ ስልጠና እንዲቀላቀሉ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ። የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ወቅታዊ ...
NBC Ethiopia የኢትዮጵያን ታሪካዊ ጠላቶች ተልዕኮ ተሸክሞ ውጊያ የጀመረው ፀረ-ህዝብ ቡድን ሴራው በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ብቃትና ውጤታማነት ከሽፏል ሲሉ ከኤን ...
https://youtu.be/gfIyxOEr7qQ
በሕወሃት ጽንፈኛ አመራሮች እና ቤተሰቦቻቸው ላይ የተጣለው የአሜሪካ የቪዛ እገዳ በሰሜን ኢትዮጵያ ላለው ውጥረት መባባስ ቀጥተኛ ተጠያቂ መሆናቸውን የሚያሳይ ነው ...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.