Wednesday, November 18, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Hard Talk

ትግራይን መልሶ ማቋቋም ያስፈልጋል -ጀነራል ባጫ ደበሌ

ትግራይን መልሶ ማቋቋም ያስፈልጋል -ጀነራል ባጫ ደበሌ

November 4, 2026
in Hard Talk, Politics
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

በኤንቢሲ ኢትዮጵያ ጊዜ ግስ መርሀግብር ላይ ቆይታ ያደረጉት ጀነራል ባጫ ደበሌ የትግራይን ህዝብ ወደ ቀድሞው ሰላማዊና የተረጋጋ ህይወቱ ለመመለስ ሁሉን አቀፍ የመልሶ ማቋቋም ስራዎች ሊከናወኑ እንደሚገባ ገለጹ ።

በቆይታቸው፣ ክልሉን ከነበረበት የውድቀት አዙሪት ለማውጣት እና ህዝቡን በዘላቂነት ለማረጋጋት ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ጉዳዮችን አንስተዋል።

​ጀነራሉ እንደገለጹት ፣ ቀደም ሲል በክልሉ የተከሰተው ጦርነት በአጭር ጊዜ ውስጥ የተጠናቀቀ ቢሆንም፣ የህብረተሰቡን አስተሳሰብ እና የሰላም ግንዛቤ ለመለወጥ ግን ጊዜ ሊወስድ ይችላል ብለዋል ።

ህዝቡን በማረጋጋት ወደ ነበረበት ሰላማዊና ማህበራዊ ህይወት ለመመለስ የተቀናጀ የመልሶ ማቋቋም ስራ በግንባር ቀደምትነት መከናወን እንዳለበትም ጠቁመዋል ።

​በሌላ በኩል የቀሩ ታጣቂዎች ከጥፋት ጎዳና በመውጣት ትጥቃቸውን እንዲፈቱ እና የሰላም አማራጮችን እንዲከተሉ አሳስበዋል ። አሁን ላይ ሁሉም የጥፋት ኃይሎች ተበትነዋል ያሉት ጀነራሉ፣ የቀሩትም በአጭር ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ትጥቅ የማስፈታት ስራው ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት አመላክተዋል።

​የፖለቲካ የበላይነት አስተሳሰብና የጥላቻ ትርክትን ከትግራይ ህዝብ እስከወዲያኛው ማስወገድ እንደሚያስፈልግም በውይይቱ ላይ አንስተዋል ።

የክልሉን ህዝብ ስም በመጠቀም የሚደረጉ ፀረ-ሰላም እና የጥፋት ፖለቲካ አቀንቃኝ አካሄዶችን በማክሸፍ፣ ማህበረሰቡን ከጠባብ የፖለቲካ ፍላጎት ነፃ ማውጣት ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ወሳኝ መሆኑን ገልፀዋል ።

​አክለውም በትግራይ ክልል ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ፋብሪካዎችና የኢንቨስትመንት ተቋማት በሻዕቢያ እና በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ካድሬዎች መዘረፋቸውን ጠቅሰው እነዚህን መልሶ ማቋቋም ያስፈልጋል ሲሉ ተናግረዋል።

በ- ታደለ ገበየሁ

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: #TPLFEPLFEthiopiaOLAShaebia
ShareTweetShare
Previous Post

ኢትዮጵያ 2ኛውን የአፍሪካ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ ታዘጋጃለች

Next Post

ህወሓት የውጭ ኃይሎች ቅጥረኛ ነው – አምባሳደር ጀነራል ባጫ ደበሌ

Related Posts

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ
Hard Talk

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

November 18, 2026
54
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ
#ethiopia

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
13
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ
#ethiopia

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026
20
የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
26
የኢትዮጵያን እጣፋንታ የሚወስነው ቀይ ባህር
Analysis

የኢትዮጵያን እጣፋንታ የሚወስነው ቀይ ባህር

November 16, 2026
11
“የኤርትራ ሕዝብ ከኢሳያስ በላይ ጠላት የለውም” – አቶ ጌታቸው ረዳ
Analysis

“የኤርትራ ሕዝብ ከኢሳያስ በላይ ጠላት የለውም” – አቶ ጌታቸው ረዳ

November 16, 2026
23
Next Post
ህወሓት የውጭ ኃይሎች ቅጥረኛ ነው – አምባሳደር ጀነራል ባጫ ደበሌ

ህወሓት የውጭ ኃይሎች ቅጥረኛ ነው – አምባሳደር ጀነራል ባጫ ደበሌ

የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልፅግና እውን ለማድረግ ምክር ቤቱ ቀዳሚ ኃላፊነት አለበት- አፈ ጉባኤ አህመድ ሽዴ

የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልፅግና እውን ለማድረግ ምክር ቤቱ ቀዳሚ ኃላፊነት አለበት- አፈ ጉባኤ አህመድ ሽዴ

የጥቅምት 24 ምስጢር እና የህወሓት ውድቀት

የጥቅምት 24 ምስጢር እና የህወሓት ውድቀት

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

November 18, 2026
በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

November 18, 2026
“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ

“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ

November 18, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

November 18, 2026
በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

November 18, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?