ባለፉት በርካታ ዓመታት የአማራ ክልል ልሂቃን ሁለትና ከዛ በላይ በሆነ ጎራ ውስጥ ሆነው ሲተገብሩት የነበረው ፖለቲካዊ አካሄድ ከሕዝብ የደህንነትና የሰላም...
NBC ETHIOPIA በአሜሪካ የሚካሄደው የአጋማሽ ዘመን ምርጫ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን አስተዳደር የፖለቲካ አቅምና የወደፊት ውሳኔዎች ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ እንዳለው ተገለጸ።...
በአባይ ወንዝ መነሻ ኢትዮጵያ እና በወንዙ በታችኛው ተፋሰስ ግብፅ መካከል ያለው ግንኙነት መቼም ቢሆን የጠራ እና ሰላማዊ ሆኖ አያውቅም። የሁለቱ...
"ፋኖ ኮዙን(አላማውን) ተነጥቋል፤ አካሄዱ 'ከአፈርኩ አይመልሰኝ' ነው " ሲሉ የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሀዩ በኤንቢሲ ኢትዮጵያ "ጊዜ ግስ" ፕሮግራም ላይ...
በኤንቢሲ ኢትዮጵያ "ጊዜ ግስ" ፕሮግራም ላይ በነበራቸው ቆይታ የቀድሞው በኬንያ የኢትዮጵያ ኢምባሲ አምባሳደር ጀነራል ባጫ ደበሌ፥ ህወሓት ሃገሪቱን ወደ ተደጋገመ...
የቀድሞው በኬኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር እና የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ጀነራል ባጫ ደበሌ ከስድስት ዓመታት በፊት በሰሜን እዝ ላይ የተፈጸመውን ታሪካዊ ክህደት...
ህወሓት ለግብፅና ለሻዕቢያ ጥቅም የሚሠራ፣ ኢትዮጵያንም ለማዳከም የውጭ ኃይሎችን ተልዕኮ የሚፈጽም ህገወጡ ቡድን ነው ሲሉ ጀነራል ባጫ ደበሌ ተናገሩ። ጀነራሉ...
በኤንቢሲ ኢትዮጵያ ጊዜ ግስ መርሀግብር ላይ ቆይታ ያደረጉት ጀነራል ባጫ ደበሌ የትግራይን ህዝብ ወደ ቀድሞው ሰላማዊና የተረጋጋ ህይወቱ ለመመለስ ሁሉን...
በኔፓል ኤቨረስት ተራራ አቅራቢያ በሚገኝ በበረዶ በተሸፈነ የሄሊኮፕተር ማረፊያ ላይ ለማረፍ ሲሞክሩ የነበሩ ሁለት ሄሊኮፕተሮች በአየር ላይ በመጋጨታቸው ቢያንስ የአንድ...
"በአማራ ህዝብ ላይ ትልቅ ስብራት ያመጡት" ሻዕቢያ እና ህወሓት መሆናቸውን የቀድሞው የጎጃም ፋኖ ቃል አቀባይ አቶ ማርእሸት ፀሐዩ በNBC ኢትዮጵያ...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.