አክራም ኑርያ

አክራም ኑርያ

አዲስ አበባ አለም አቀፍ ሁነቶችን የማዘጋጀት ብቃት እንዳላት ተገለፀ

አዲስ አበባ | የካቲት 14፣ 2016| NBC ETHIOPIA -ሁለተኛው ምዕራፍ የመጀመሪያው የሐሳብ መዋጮ መድረክ "የኮንፍረንስ ቱሪዝምና የአዲስ አበባ ዝግጅት" በሚል መሪ ሀሳብ እየተከናወነ ይገኛል:: በሐሳብ መዋጮ መድረኩ ላይ ከተማዋ የተለያዩ...

Read more

የረመዳን ወር ባዛር በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ሊካሄድ ነው::

አዲስ አበባ | የካቲት 05፣ 2016| NBC ETHIOPIA -ቢላሉል ሀበሺ የልማትና መረዳጃ እድር ከሀይፕሮፋይል ጋር በመተባበር ከየካቲት 22 እስከ መጋቢት 1/2016 የረመዳን ወር ባዛር ሊያካሂድ መሆኑን አስታውቋል:: በባዛሩ ላይ ከ300...

Read more

የህዝብና ቤት ቆጠራ በ2018 ይካሄዳል- የፕላንና ልማት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ | ጥር 23፤ 2016| NBC ETHIOPIA - የፕላንና ልማት ሚኒስቴር በተለያዩ ጊዜያት ሲራዘም የቆየው የህዝብና ቤት ቆጠራ በ2018 ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝ አስታውቋል:: የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ...

Read more

“ኢትዮጵያ ለቀጠናው የሰላም እንጂ የግጭት መንስኤ አይደለችም” አምባሳደር መለስ አለም

አዲስ አበባ | ጥር 09፤ 2016| NBC ETHIOPIA - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም በሳምንቱ ከውጭ ግንኙነት ጋር በተያያዘ ያሉ ጉዳዮችን አስመልክቶ ማብራርያ ሰጥተዋል:: አምባሳደሩ በመግለጫቸው የአረብ...

Read more

በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ስድስት ወራት በህገ ወጥ ተግባራት ላይ የተሰማሩ 2ሺህ 3መቶ 81 ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ | ታህሳስ 30፤ 2016| NBC ETHIOPIA -ዋጋ ጨምረው ሲሸጡ እንዲሁም ባዕድ ነገሮችን በመቀላቀል ለገበያ ሲያቀርቡ በተገኙ 2ሺህ 3መቶ 81 ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ:: የአዲስ አበባ ሰላምና ፀጥታ...

Read more

“ኢትዮጵያ አስደማሚ የማዕድን ሃብት ባለቤት ነች” ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ | ህዳር 14፤ 2016| NBC ETHIOPIA- የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ልዩ ትኩረት ከትሰጣቸው ዘርፎች መካከል የማእድን ዘርፍ አንዱ መሆኑን በ2ኛው አመታዊ የማዕድንና ቴክኖሎጂ (MINTEX) ኤክስፖ የመክፈቻ...

Read more

“በኢትዮጵያ ያለው የስራ ባህል የውጭ ተፅዕኖ ያረፈበት ነው”

አዲስ አበባ | ህዳር 11፤ 2016| NBC ETHIOPIA -የተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች የሚነሱበት የሐሳብ መዋጮ 11ኛ መድረክ "የስራ ባህልና የግል ኃላፊነት" በሚል ርእስ እየተከናወነ ይገኛል:: በመድረኩም ላይ በኢትዮጵያ ያለው የስራ ባህል...

Read more

ወደ ቴክኒክና ሙያ የትምህርት ተቋማት ለሚገቡ ተማሪዎች ከሰኞ ጀምሮ ምዝገባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ | ህዳር 7፤ 2016| NBC ETHIOPIA -የአዲስ አበባ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ቢሮ በ2016 ከ33 ሺህ በላይ አዲስ ሰልጣኞችን ከሰኞ ህዳር 10/2016 ጀምሮ ምዝገባ እንደሚጀምር አስታውቋል:: ቢሮው የዘንድሮ...

Read more

አማራ ባንክ ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ (ECX) ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ | ጥቅምት 30 2016| NBC ETHIOPIA - አማራ ባንክ እና የኢትዮጵያ ምርት ገበያ (ECX) በመጋዘን ደረሰኝ ብድር አገልግሎትን አርሶ አደሩ እንዲያገኝ የሚያስችል ስምምነት መሆኑን በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ...

Read more
Page 1 of 2 1 2

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?