“በትግራይ ክልል ያለው ነባራዊ ሁኔታ የምክክር መድረክ ለማስጀመር አዳጋች ነው “ኮሚሽኑ
NBC Ethiopia የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በወቅታዊና ኮሚሽኑ እያከናወናቸው የሚገኙ ተግባራትን አስመልክቶ መግለጫ እየሰጠ ይገኛል። የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ እየሰጡ ባሉት መግለጫ በትግራይ ክልል ምክክር ለማካሄድ የሚያስችሉ የተለያዩ ስራዎችን...
Read moreNBC Ethiopia የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በወቅታዊና ኮሚሽኑ እያከናወናቸው የሚገኙ ተግባራትን አስመልክቶ መግለጫ እየሰጠ ይገኛል። የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ እየሰጡ ባሉት መግለጫ በትግራይ ክልል ምክክር ለማካሄድ የሚያስችሉ የተለያዩ ስራዎችን...
Read moreNBC Ethiopia የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት 41ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል። ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው በ2018 በጀት ዙሪያ በጥልቀት እየተወያየ ሲሆን የምክር ቤቱ አባላት በበጀቱ ዙሪያ ጥያቄዎች ለገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ...
Read moreም/ቤቱ የ1446ኛውን የኢድ አል አድሃ በዓልን አስመልክቶ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ በዓሉ የፊታችን አርብ በመላው የእምነቱ ተከታዮች ዘንድ እንደሚከበር አስታውቋል። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ፕሬዝዳንት ሼኽ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ (ዶ/ር)...
Read more::::::::::::::::::::::::::::::: ባለፉት ሶስት አመታት በክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ሲያከናውን የቆየው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የፌደራል የባለ ድርሻ አካላት የምክክር መድረክና የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ሂደት በአዲስ አበባ ማካሄድ ጀምሯል።...
Read more:::::::::::::::::::::::::::::::::::: የ1446ኛው የሀጅ ጉዞ ዝግጅትን አስመልክቶ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። ለሃጅ ተጓዦች በተዘጋጀው ስፍራ በተሰጠው መግለጫ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት ዋና ፕሬዝዳንት...
Read more፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መጪውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ በማዕከል ደረጃ ለ5 ሺህ በየክፍለ ከተሞች ደግሞ 2 መቶ ሺህ ለሚሆኑ አቅመ ደካሞች የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር እያከናወነ ይገኛል። ከተማ...
Read more:::::::::::::::::::::::::::::::::: የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከነገ ጀምሮ በአማራ ክልል የሚያካሂደውን የምክክር ሂደት አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። ኮሚሽኑ ከ267 ወረዳዎች የተወጣጡ በአጠቃላይ ከ6 ሺህ በላይ የማህበረሰብ ተወካዮች እንደሚሳተፉበት የተገለፀ ሲሆን፣ ለአንድ ሳምንት...
Read more:::::::::::::::::::::::::::::::::: የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት የ1446ኛው የኢድ አል ፊጥር በዓልን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ ጨረቃ ቅዳሜ ከታየች በዓሉ እሁድ እንደሚውል የገለፀ ሲሆን ካልሆነ ግን በዓሉ ሰኞ ዕለት እንደሚውል ጠቁሟል።...
Read more፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ አዲስ አበባ | ታህሳስ 15 2017| NBC ETHIOPIA- በአዳማ ከተማ ከታህሳስ 7 እስከ 15/2017 ሲካሄድ የቆየው የምክክር መድረክ...
Read more፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ አዲስ አበባ | ጥቅምት 11 2017| NBC ETHIOPIA-በኢትዮጵያ የቼክ ሪፐሊክ ኤምባሲ ከፒፕል ኢን ኒድ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ የአየር ንብረት...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.