፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ጥቅምት 11 2017| NBC ETHIOPIA-በኢትዮጵያ የቼክ ሪፐሊክ ኤምባሲ ከፒፕል ኢን ኒድ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ እና የመሬት አያያዝን ለማጠናከር ያለመ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ ኢትዮጵያ የአካባቢ አየር ንብረት ለውጥ ስጋት ውስጥ መሆኗ ተገልጿል።

የደን መጨፍጨፍ፣ የአፈር መሸርሸርና የመሬት መራቆት የግብርና ምርታማነትን በመቀነሱ በሚሊዮኖች በሚቆጠሩ ዜጎች የምግብ ዋስትና ላይ አደጋ ፈጥሯል ነው የተባለው።
በየአመቱ 2 ቢሊዮን ቶን ለም አፈርን ኢትዮጵያ እንደምታጣም ተገልጿል።
በ – አክረም ኑርያ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












