NBC Ethiopia በምስራቅ አሊፖ በሚገኘው ታል ማኤዝ ወታደራዊ ማዘዣ ላይ ጥቃት ሊፈጽሙ የነበሩ የSDF “አሸባሪዎችን” ሙከራ አከሸፍኩ ሲል የሶሪያ መንግስት...
NBC Ethiopia እስራኤል"የሃማስን ቃል አቀባይ አቡ ዖቤይዳን ገድያለሁ" አለች። የሃማስ ወታደራዊ ክንፍ ቃል አቀባይ አቡ ዖቤይዳ በእስራኤል አየር ጥቃት ጋዛ...
NBC Ethiopia ከ 6 ሺ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው የተሀድሶ ስልጠና እየወሰዱ ነው። የህልውና ጉዳይ የሆነው የማዳበሪያ ፋብሪካ...
NBC Ethiopia በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለሥራ ፈጣሪዎች የ16 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር ብድር መስጠቱን የኦሮሚያ ክልል ሥራ ዕድል ፈጠራና ክህሎት...
NBC Ethiopia አማራ ክልልን እያመሰ ያለው የውጭ ተልዕኮን ያነገበና በግለሰብ የሚመራ አመፃ ነው አሉ የሰላም አማራጭን ተቀብለው ትጥቅ የፈቱ ታጣቂዎች...
NBC Ethiopia "የሰላምም ጀግና አለው! ከጦርነት በላይ ሰላም ዋጋ ያስከፍላል። ትዕግሥት ያስጨርሳል፤ ትከሻ ያጎብጣል፤ እልክን ያስውጣል፤ ደካማ ያስመስላል። ለዚህ ነው...
NBC Ethiopia እያንዳንዷ የምትሰረቅ ዶላር የማኀበረሰቡን የልማት ዕድል የምትዘጋ በመሆኗ ወንጀሉን መከላከል ይገባል ፦ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ተመስገን ጥሩነህ የኢትዮጵያ...
NBC Ethiopia በምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ጸረ-ህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ቡድን ማዕቀፍ ህገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውርና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መደገፍን ለመከላከል ትብብር መፍጠር...
NBC Ethiopia የመንግሥታቱ ድርጅት በሊባኖስ ምድር የሰላም ማስከበር ተለዕኮውን በፈርንጆቹ 2027 ለማጠናቀቅ ወሰነ ። የመንግስታቱ ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት(UNSC )...
NBC Ethiopia አሜሪካ ፤ ብሪታኒያ እና ፈረንሳይ በኢራን ላይ ማእቀብ እንዲጣል የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን እየወተወቱ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ E3 በመባል የሚታወቁት...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.