በNBC እንቁጣጣሽ ስም ሀሰተኛ የቴሌግራም ቻናል ተከፍቷል። በNBC እንቁጣጣሽ የተከፈቱ ቻናሎች እኛን እንደማይወክል እና ትክክለኛው የ NBC እንቁጣጣሽ ቴሌግራም ቻናላችን ከታች ባስቀመጥነው ማስፈንጠሪያ ያገኙናል። https://t.me/nbcenkutatash
Read moreበNBC እንቁጣጣሽ ስም ሀሰተኛ የቴሌግራም ቻናል ተከፍቷል። በNBC እንቁጣጣሽ የተከፈቱ ቻናሎች እኛን እንደማይወክል እና ትክክለኛው የ NBC እንቁጣጣሽ ቴሌግራም ቻናላችን ከታች ባስቀመጥነው ማስፈንጠሪያ ያገኙናል። https://t.me/nbcenkutatash
Read moreአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17/2015 ፣ NBC ETHIOPIA - የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የሲሪላንካ አምባሳደር ኬ ኬ ቴሻንታ ኩማራሲሪን ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ በተለያዩ የግብርና ዘርፎች...
Read moreአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17/2015 ፣ NBC ETHIOPIA - የኢንዱስትሪ ፖርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ ውስጥ ኢንዱስትሪን ለማሳደግ ሲሰራ የነበረውን የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት አቅምን ለማሳደግ በዘርፉ ላይ ከተሳተፉ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ...
Read moreአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17/2015 ፣ NBC ETHIOPIA -የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከነሀሴ 18 ጀምሮ በአዲስ አበባ በተሳታፊዎች ልየታ ዙሪያ ስራ እንደሚጀመር ለመገናኛ ብዙሃን በሰጠው መግለጫ አስታውቋል ። ኮሚሽኑ ለተሳታፊዎች ልየታ ሂደት...
Read moreአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16/2015 ፣ NBC ETHIOPIA - በሳዑዲ አረቢያና የመን ድንበር ላይ በድንበር ጠባቂዎች ተፈጽሟል የተባለውን ግድያ የኢትዮጵያ መንግስት በቅርበት እየተከታተለው መሆኑን አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በሳዑዲ...
Read moreአዲስ አበባ፣ ነሀሴ 11/2015፣ NBC ETHIOPIA-አሜሪካ የባክቴሪያ እና ቫይረሶችን ተፈጥሯዊ ይዘት በመቀየር አዲስ ወረርሽኝ እያዘጋቸች መሆኗን ሩስያ ስጋቷን ገልፃለች ። ዋሽንግተን በተለያዩ የዓለማችን ሀገራት የተከሰቱ በሽታዎችን ናሙና በመውሰድ እና በቤተ...
Read moreአዲስ አበባ፣ ነሀሴ 11/2015፣ NBC ETHIOPIA-የሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች የአብሮነት እሴቶችን በማስጠበቅ ለዘላቂ ሰላም ግንባታና አገራዊ ልማት የድርሻቸውን እንዲወጡ የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ሀላፊና የጎንደር ቀጣና ኮማንድ ፖስት ምክትል...
Read moreአዲስ አበባ፣ ነሀሴ 11/2015፣ NBC ETHIOPIA የሶማሊያ ብሄራዊ ጦር በአልሸባብ አሸባሪ ቡድን ላይ ወታደራዊ ጥቃት ከመጀመሩ በፊት በማእከላዊ ጋልሙዱግ አካባቢ ባለው የሽብር ቡድን ላይ ጥቃት መክፈቱን አስታውቋል ። በሙዱድ እና...
Read moreአዲስ አበባ፣ ነሀሴ 11/2015፣ NBC ETHIOPIA -በፓኪስታን ሁለት ግለሰቦች ቅዱስ ቁርዓንን አቃለዋል በሚል በሺዎች የሚቆጠሩ የእስልምና እምነት ተከታዮች በምስራቃዊቷ ፑንጃብ ግዛት ጃራንዋላ ከተማ አብያተ ክርስቲያናትን በማቃጠል ጥቃት ፈፅመዋል። በጥቃቱም የክርስቲያኖች...
Read moreአዲስ አበባ፣ ነሀሴ 11/2015፣ NBC ETHIOPIA- ከተጀመረ 77ኛ ሳምንት በሆነው በሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ብዙ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ መድረሱ የሚታወቅ ነው፡፡ የዩክሬን ሀይሎች በዚህ ሳምንት አዲስ ወታደራዊ ድል ተቀናጅተናል እያሉ መሆኑም...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2023 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.