Tomay Mekonnen

Tomay Mekonnen

አውሮፕላን ጥቃት ማድረሱን አስታወቀ ፡፡

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔትያንሁ እና የመከላከያ ሚኒስትሩ እስራኤል ካትዝ በጋራ በሰጡት መግለጫ፤ ጥቃቱን የማስጠንቀቂያ ዘመቻ(warning operation) በሚልም ጠርተውታል፡፡ በሶሪያ ድሩዝ የተባሉ ጎሳዎችን ከአክራሪ ሀይሎች ለመከላከል የተደረገ ዘመቻ እንደሆነም የእስራኤል...

Read more

“የትራምፕ ደጋፊዎች ልብ የላቸውም” -ባይደን

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ፤ የዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎች ልብ የላቸውም  (no hearts ) ሲሉ ወቀሱ፡፡  ጆ ባይደን ወግ አጥባቂ  የትራምፕ  ደጋፊዎች  አሜሪካ ከዚህ በፊት በታሪኳ የማታውቀውን መከፋፋል እንዲፈጥሩ ...

Read more

የሶሪያ እና አቡዳቢ ግንኙነት

::::::::::::::::::::::::::: የሶሪያ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አህመድ አልሻራ፤ በአቡዳቢ የመጀመሪያ የተባለ ጉብኝታቸውን ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ በሁለቱ ሀገራት መካከል የጋራ ትብብር ለመፍጠር ከተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ፕሬዝዳንት ሙሃመድ ቢን ዛይድ ጋር መገናኘታቸውንም የሶሪያ ዜና...

Read more

ሚያናማር  በስጋት ውስጥ! 

:::::::::::::::::::::: በሚያናማር በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሟቾች ቁጥር  3085 መድረሱ ተገለጸ፡፡ ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ በተከሰተው እና 7 ነጥብ 7 በሪኪተር ስኬል የተመዘገበው  ርዕደ መሬት፤  የሟቾችን ቁጥር  ከፍ ሊያደርገው እንደሚችል ስጋት ...

Read more

የዶናልድ ትራምፕ ማስጠንቀቂያ 

:::::::::::::::::::::::::::: የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን በዩክሬን ያለውን ጦርነት ለመፍታት ፍቃደኛ እንደሚሆኑ ተስፋቸውን ገለጹ፡፡ ትራምፕ ፤  ዩክሬን ከአሜሪካ ጋር  የማዕድን ስምምነት ለማድረግ  የጀመረችውን እንቅስቃሴ አንዳታቋርጥ  ማስጠንቀቂያም ሰጥተዋል፡፡  ...

Read more

“አውሮፓውያን አደጋ ውስጥ ናቸው ” የአውሮፓ ህብረት

።።።።።።።።።።።።።።።።።። የአውሮፓ ሀገራት ዜጎች በቂ ምግብና ውሀ ገዝተው በመጠባበቂያነት ማስቀመጥ አለባቸው ሲል የአውሮፓ ህብረት አስጠነቀቀ፡፡ የአውሮፓ ህብረት 450 ሚሊዮን ዜጎች ለአስቸኳይ ጊዜ የሚሆን ስንቅ መግዛት አለባቸው ያለው በዓለም ላይ የተፈጥ...

Read more

የህንድና አፍሪካ የባህር ላይ ልምምድ

።።።።።።።።።።።።።።።።። ህንድ እና የአፍሪካ መንግስታት የባህር ሀይል ልምምድ ለማድረግ ከስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቁ፡፡ ልምምዱ በወደብና ባህር ላይ እንደሚሆንም የህንድ ባህር ሀይል ገልጿል፡፡ በህንድና አስር የአፍሪካ ሀገራት መካከል የባህር ላይ ትብብር...

Read more

“ዲሞክራቶችን እታደጋለሁ” ባይደን

።።።።።።።።።።።።።።።።።። የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ወደ ፖለቲካው ዓለም እመለሳለሁ ማለታቸው አነጋጋሪ ሆኗል። ባይደን ለደሞክራት ፓርቲ ድጋፍ የማሰባሰብ ዘመቻ ለመጀመር ማሰባቸውን የአሜሪካው NBC News ለጉዳዩ ቅርበት ካላቸው ወገኖች ማረጋገጡን ጠቅሶ...

Read more
Page 2 of 16 1 2 3 … 16

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?