ከ 6 ሺ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው የተሀድሶ ስልጠና እየወሰዱ ነው።
የህልውና ጉዳይ የሆነው የማዳበሪያ ፋብሪካ
የዩንቨርሲቲዎች ትብብር ለውጤታማ የምርምር ስራ
ኢራን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሊጣልባት ለሚችለው ማእቀብ ምላሽ ለመስጠጥ ዝግጁ መሆን አስታወቀች።
የመንግስታቱ ድርጅት ዋና ፀሐፊን አንቶኒዮ ጉቴሬዝን ጨምሮ የዓለም መሪዎች ሩሲያን አወገዙ።
እነዚህን ጨምሮ በርካታ ሀገራዊና አለም አቀፍ ጉዳዮችን በስፋት እናስቃኛችኋለን ፤ ጠብቁን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












