Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

“ሰላምን ማፅናት፥ ሰላምን መንከባከብ የእያንዳንዱ ዜጋ ኃላፊነት ነው” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

“ሰላምን ማፅናት፥ ሰላምን መንከባከብ የእያንዳንዱ ዜጋ ኃላፊነት ነው” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

September 1, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

በንድፈ ሐሳብና በመስክ የሰለጠኑ 5ኛው ኮርስ አዲስ ምልምል የሠላም ሠራዊት አባላት ተመረቁ።

የሰላም ሰራዊትን ከህዝባችን መካከል እየመለመልን የከተማችንን ሰላም በማንኛውም እኩይ ተግባር እንዳይደናቀፍ አድርገናል ብለዋል ከንቲባ አዳነች አቤቤ።

የዛሬውን ጨምሮ 275 ሺ ተመርቀው ወደ ሥራ የገቡት የሰላም ሰራዊት አባላት ለሰላም ግንባታችን ፣ ለኢኮኖሚያችን ፈጣን ለውጥ ለማህበራዊ እንቅስቃሴ ለሚያበረክቱት አስተዋፅዖ እና አገልግሎቶች ታላቅ አክብሮት አለን ብለዋል ።

ከንቲባዋ አያይዘው፣ “የሰላም ሰራዊቱ አባላት ጉልበታችሁን፣ እውቀታችሁን ጊዜያችሁን በነጻ ሰጥታችሁ የምታገልናሉ ናችሁ። በተሰማራችሁበት ተግባር ከሌሎችም የፀጥታ አካላት ጋር በቅንጅት በመስራት የህዝባችንን እሴቶች ጠብቃቸው የምትሰጡትን የበጎ ፈቃድ ተግባር ይበልጥ አጠናክራችሁ እንደምትቀጥሉ እምነቴ ነው።”

አዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረትን ጨምሮ የተለያዩ ዓለምአቀፍ ተቋማት መቀመጫ ዋነኛ የዲፕሎማሲ ከተማ ናት መሆኗን የጠቀሱት ከንቲባ አዳነች፣ “በዚህ ልክ ዓለምአቀፍ ተፅእኖዋን፣ ትልቅነቷን፣ በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ የመጣዉን የቱሪዝም እድገት የሚመጥን ለዓለም አቀፍ ኮንፍረሶችና ስብሰባዎች ያለንን ተመራጭነት የሚያፀና በትህትና እና በፍቅር የማስተናገድ ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ አደራ እላለሁ” ሲሉ መልእክታቸውን ለተመራቂዎች አስተላልፈዋል።

“ጊዜው የኢትዮጵያ የማንሰራራት ጊዜ ነው ህዳሴ ግድብ ተጠናቆ፣ በአረንጓዴ አሻራ፣ በስንዴ ምርታማነት እና በሌሎችም መስኮች ታላላቅ ገድል ያስመዘገብንበት ወቅት ነዉ” ሲሉ የአኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ ያስታወሱት ከንቲባዋ፣ በቀጣይ በከተማዋ የሚከናወኑ ዓለማቀፍ ጉባኤዎች በሐላፊነት፣በትጋትና በትህትና አገልግሎት መስጠት እንደሚጠበቅ አሳስበዋል።

መልእክታቸውን ሲያጠቃልሉ፣ ሰላምን ማፅናት ፤ ሰላምን መንከባከብ የእያንዳንዱ ዜጋ ኃላፊነት ነው ያሉት ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማችን ህዝብ ወትሮም ለሰላሙ ዘብ ነው። ዛሬ የተመረቃችሁ የሰላም ሰራዊት አባላትም ከሰላም ወዳዱ ህዝባችሁ ጋር ሆናችሁ የከተማችንን ሰላም ለማይፈልጉ ባንዳዎችና ባዳዎች እድል ፈንታ እንዳያገኙ ኃላፊነታቸውን እንድትወጡ ሲሉ አሳስበዋል።

መረጃው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት ነው

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

የ2.8 ቢሊዬን ህዝቦቹ ሺና ሞዲ

Next Post

የበርካቶች ህይወት የቀጠፈው የአፍጋኒስታን መሬት መንቀጥቀጥ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የበርካቶች ህይወት የቀጠፈው የአፍጋኒስታን መሬት መንቀጥቀጥ

የበርካቶች ህይወት የቀጠፈው የአፍጋኒስታን መሬት መንቀጥቀጥ

“የባእዳን ተልዕኮ ተሸክመን ሀገራችንን አንወጋም ብለን የሰላምን ጥሪ ተቀብለናል”

"የባእዳን ተልዕኮ ተሸክመን ሀገራችንን አንወጋም ብለን የሰላምን ጥሪ ተቀብለናል"

ሰልቺው ዝውውር ሊፈጸም ነው

ሰልቺው ዝውውር ሊፈጸም ነው

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?