ሰላማዊት ወልደገሪማ

ሰላማዊት ወልደገሪማ

የሰንደቅ አላማ ቀን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ

NBC Ethiopia 18ኛው የሰንደቅ አላማ ቀን የብሔራዊ የሰንደቅ አላማ ቀን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ ተከበረ፡፡ የዘንድሮው ብሔራዊ የሰንደቅ አላማ ቀን "ሰንደቅ አላማችን ለኢትዮጵያ ማንሰራራት አዲስ ዘመን የድል ብስራት" በሚል መሪ ቃል...

Read more

የታጋቾች መለቀቅ

NBC Ethiopia በሃማስና እስራኤል መካከል በተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት የመጀመሪያው የታጋቾች የልውውጥ ሂደት መካሄድ ጀምሯል። በዚህም ሀማስ ሰባት የእስራኤል ታጋቾችን ለቀይ መስቀል አስረክቧል። ቀይ መስቀልም የመጀመሪያ ታጋዮችን ለእስራኤል ወታደሮች...

Read more

አደባባይ የወጡት እስራኤላውያን

NBC Ethiopia በርካታ እስራኤላውያን አደባባይ በመውጣት የታጋቾችን መለቀቀቅ በተስፋና በጉጉት እየጠበቁ ይገኛል፡፡ በሃማስና እስራኤል መካከል በተደረገሰው የእስረኞችና ታጋቾች ልውውጥ ስምምነት መሰረት ከጥቂት ደቂቃዎች በኃላ ሃማስ ታጋቶችን ይለቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በርካታ...

Read more

የጋዜጠኛ ግድያ በጋዛ

NBC Ethiopia በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተኩስ አቁም ስምምነት ከተደረሰ ከጥቂት ቀናት በኋላ፣ ፍልስጤማዊው ጋዜጠኛ ሳሌህ አል-ጃፈራዊ በጋዛ ከተማ ግጭት ውስጥ መገደሉ ተሰማ። በጦርነቱ በሚሠራቸው ቪዲዮዎች ታዋቂነትን ያገኘው የ28 ዓመቱ...

Read more

ከ200 በላይ የአፍጋኒስታን ተዋጊዎችን ገድያለሁ- የፓኪስታን ጦር

NBC Ethiopia በፓኪስታን እና አፍጋኒስታን ድንበር ግጭት በርካታ ወታደሮችና ተዋጊዎች መገደላቸው ሲገለጽ የሁለቱ አገራት ውዝግብ መቀጠሉም ተሰምቷል ። በፓኪስታን እና አፍጋኒስታን የጋራ ድንበር ባሳለፍነው ሳምንት በአንድ ሌሊት በደረሰ ከባድ ግጭት...

Read more

“ጦርነቱ አብቅቷል” ትራምፕ

NBC Ethiopia የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጋዛው ጦርነት አብቅቷል ፣ መካከለኛው ምሥራቅም ወደ መደበኛ ሁኔታው ​​ይመለሳል" ሲሉ ተናገሩ። ትራምፕ ይሄንን ያሉት እስራኤልና ሐማስ ታጋቾችንና እስረኞችን ለመልቀቅ እየተጠባበቁ ባሉበት ወሳኝ ወቅት...

Read more

በኢትዮጵያ በልብና በደምስር ህመሞች  አማካኝነት የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ይገኛል -ጤና ሚኒስቴር

NBC Ethiopia በኢትዮጵያ በልብና በደምስር ህመሞች  አማካኝነት የሚሞቱ ሰዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ እንደሚገኝ የጤና ሚኒስትር ደቼታ ዶክተር ደረጄ ድጉማ ገልጸዋል። በተለይ ይህ ቁጥር በከተሞች አካባቢ ከፍ እንደሚል ሚኒስትር ደኤታው...

Read more

በአሜሪካ በቤተክርስቲያን የተፈጸመ ጥቃት

NBC Ethiopia በአሜሪካ ሚችጋን በሚገኝ ቤተክርስትያን አንድ ታጣቂ በከፈተው ተኩስ ቢያንስ አራት ሰዎች መሞታቸው ተነገረ። አንድ ታጣቂ መኪና እየነዳ በአሜሪካ ሚቺጋን ግዛት ግራንድ ብላንክ ከተማ በሚገኝ ቤተክርስቲያን ውስጥ በመግባት ባደረሰው...

Read more

የአየር ጠባይ ትንበያ መረጃን በማዘመን የጎርፍ አደጋዎችን መቀነስ ተችሏል – የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)

NBC Ethiopia በኢትዮጵያ የአየር ጠባይ መረጃ ትንበያ እና የትንተና ሥርዓት በማዘመን አደጋዎችን መቀነስ ተችሏል ሲሉ የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) ተናገሩ። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የሀገሪቱ የአየር ጠባይ ሁኔታን...

Read more

በመጪው በጋ መደበኛ እና ከመደበኛ በታች ዝናብ ይኖራል – የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት

NBC Ethiopia በመጪው በጋ ወራት ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑ የኢትዮጵያ ክፍሎች መደበኛ እና ከመደበኛ በታች ዝናብ እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚትዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል ። የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ባለፈው የክረምት ወቅት ትንበያ ግምገማ...

Read more
Page 1 of 8 1 2 … 8

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?