ሰላማዊት ወልደገሪማ

ሰላማዊት ወልደገሪማ

ጋዛን ለቃችሁ ውጡ -ኔታንያሁ

NBC Ethiopia የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ የጋዛ ነዋሪዎች ከተማዋን“አሁን ለቃችሁ ውጡ” ሲሉ አስጠነቀቁ። የእስራኤል ጦር ለመሬት ጥቃት ዝግጅት እያደረገ ባለበት በዚህ ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጋዛ ለሚገኙ ፍልስጤማውያን “አሁን ለቃችሁ...

Read more

በማህበራዊ ሚድያዎች ላይ የተጣለው እገዳ

NBC Ethiopia ኔፓል ለ19 ሰዎች ሞት ምክንያት የሆነውን የማህበራዊ ሚድያዎች እገዳ አነሳች። ኔፓፕ 26 በሚደርሱ ማህበራዊ ሚድያዎችን ማገዷ ተከትሎ በተቀሰቀሰው ህዝባዊ ተቃውሞ በዜጎችና በፖሊስ መካከል በተፈጠረ ግጭት ቢያንስ 19 ሰዎች...

Read more

ታላቁ የህዳሴ ግድብ ዳግማዊ አድዋ ነው-የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ዳይሬክተር

NBC Ethiopia በመላው ኢትዮጵያውያን ትብብር ግንባታው ተጠናቆ ለምረቃ የደረሰው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዳግማዊ አድዋ ሲሉ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አረጋዊ በርኸ (ዶ/ር) ተናግረዋል ።...

Read more

የቤልጂየም መንግስት እውቅና ለፍልስጤም

NBC Ethiopia ቤልጂየም ለፍልስጤም ሀገርነት እውቅና እንደምትሰጥ አስታወቀች። ቤልጂየም መስከረም መጨረሻ በሚካሂደው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ለፍልስጤም እውቅና ለመስጠት መወሰኗን የቤልጂየም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማክሲም ፕሬቮት አስታውቀዋል። የሀገሪቱ...

Read more

የአንድ መንደር ሙሉ ነዋሪዎችን ህይወት የቀጠፈው የመሬት መንሸራተት አደጋ

NBC Ethiopia በሱዳን ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት አደጋ 1000 ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ ። በሱዳን ምዕራባዊ ክፍል በሚገኘው ማራ ተራራ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ቢያንስ 1,000 ሰዎች መሞታቸውን የሱዳን ነፃነት...

Read more

የበርካቶች ህይወት የቀጠፈው የአፍጋኒስታን መሬት መንቀጥቀጥ

NBC Ethiopia እሁድ እኩለ ሌሊት የኩናር እና ናንጋርሃርን ምስራቃዊ ግዛቶች ባናወጠው የመሬት መንቀጥቀጥ ከ600 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተገልጿል ። በምስራቅ አፍጋኒስታን በሬክተር ስኬል 6 ሆኖ በተመዘገበው የመሬት መንቀጥቀጥ ቢያንስ 622...

Read more

በአፍጋኒስታን ያጋጠመው መሬት መንቀጥቀጥ

NBC Ethiopia በምስራቅ አፍጋኒስታን በሬክተር ስኬል 6 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ተከስቷል። አደጋው በአፍጋኒስታን ምስራቃዊ ክፍል የፓኪስታን ድንበር አቅራቢያ መከሰቱ የተገለፀ ሲሆን 8 ኪሎሜትር ጥልቀት እንዳለውም ተነግሯል ። በዚህ የመሬት...

Read more

የትራምፕ አነጋጋሪ ውሳኔ

NBC Ethiopia ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፌደራል ሪዘርቭ ገዥዋን ከስልጣን አነሱ። ትራምፕ የፌደራል ሪዘርቭ ገዥ የሆኑትን ሊዛ ኩክን ከስልጣን እንዲነሱ ትዕዛዝ መስጠታቸውን አስታውቀዋል። ትራምፕ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ ኩክ፣ በአሜሪካ...

Read more

በጋዛ በተፈጸመ ጥቃት ጋዜጠኞች እና ሲቪሎች ተገደሉ

NBC Ethiopia እስራኤል በደቡባዊ የጋዛ ሰርጥ በሚገኘው ናስር ሆስፒታልን ላይ ባደረሰችው ጥቃት ቢያንስ 21 ሰዎች መገደላቸው ተገልጿል ። በጥቃቱ ከሞቱት 21 ሰዎች መካከል አምስት ጋዜጠኞች፣ የህክምና ባለሙያዎች እና የነፍስ አድን...

Read more

ከኪም ጆንግ -ኡን ጋር መገናኘት እፈልጋሁ – ትራምፕ

NBC Ethiopia የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ-ኡን ጋር ለመገናኘት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ። ትራምፕ ይህንን የተናገሩት በኦቫል ኦፊስ ከደቡብ ኮሪያ አዲሱ ፕሬዝዳንት ሊ ጄ-ምዩንግ ጋር ውይይት ባደረጉበት...

Read more
Page 2 of 8 1 2 3 … 8

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?