ሰላማዊት ወልደገሪማ

ሰላማዊት ወልደገሪማ

እስራኤል ታጋቾች እንዲለቀቁ ጠየቀች

NBC Ethiopia እስራኤል በጋዛ ታግተው የሚገኙ ሁሉንም ታጋቾች ሃማስ እንዲለቅ ጥሪ አቅርባለች። ቴልአቪቭ በሃማስ ታግተው የሚገኙ 50 ታጋቾች በሙሉ እንዲለቀቁ እንደምትፈልግ ነው የገለጸችው። በኳታር እና በግብፅ የቀረበው የ60 ቀናት የተኩስ...

Read more

ሰፊ ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ በእስራኤል

NBC Ethiopia በመቶ ሺ የሚቆጠሩ እስራኤላውያ የጋዛ ጦርነት እንዲያበቃና ታጋቾች እንዲለቀቁ የሚጠይቅ ሰፊ ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ በቴልአቪቭ አደባባይ አካሄዱ። ከጥቅምት 2023 ወዲህ በእስራኤል ከተደረጉ ትላልቅ ሰልፎች መካከል አንዱ ነው በተባለው...

Read more

ዋሽንግተን ለቃችሁ ውጡ ትራምፕ

NBC Ethiopia የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዋሽንግተን ዲሲ የሚኖሩ ቤት አልባ ሰዎች ከተማዋን በፍጥነት ለቀው እንዲወጡ አዘዙ። ፕሬዝዳንቱ በትሩዝ ማህበራዊ ሚድያ ባሰፈሩት ጽሁፍ፣ በዋና ከተማዋ የሚኖሩ ቤት የሌላቸው ሰዎች በአፋጣኝ...

Read more

ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ

NBC Ethiopia ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህብረት ጋር በመተባበር ከጳጉሜ 3 እስከ 5 2017 ዓ.ም በምታስታናግደውን ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በቂ ዝግጅት እያደረገች መሆኑ ተገለፀ። ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ...

Read more

ያልዘለቀው ተኩስ አቁም

NBC Ethiopia ታይላንድና ካምቦዲያ ለአምስት ቀናት የዘለቀውን የድንበር ግጭት ለማስቆም ከስምምነት ደርሰው የነበረ ቢሆንም ካምቦዲያ ስምምነቱን ጥሳለች ስትል ታይላንድን ከሳለች፡፡ በሁለቱ ሀገራት ድንበር ለአምስት ቀናት በዘለቀው ግጭት ቢያንስ 33 ሰዎች...

Read more

“የከተማችን ቀን” በጎንደር

NBC Ethiopia "የከተማችን ቀን" በጎንደር ዩኒቨርስቲ እና በጎንደር ከተማ አስተዳደር አዘጋጅነት እየተከበረ ይገኛል። ጎንደር ዩኒቨርስቲ የተመሰረተትን 70ኛ ዓመትና የማስተማሪያ ሆስፒታሉን 100ኛ ዓመት ከጥቅምት 17 ጀምሮ በተለያዩ መርሃ ግብሮች እያከበረ ይገኛል...

Read more

በባንግላዲሽ የአየር ኃይል ጄት አደጋ የበርካታ ሰዎች ህይወት አለፈ

NBC Ethiopia በባንግላዲሽ ዋና ከተማ ዳካ የአየር ኃይል ማሰልጠኛ ጄት አውሮፕላን ተከስክሶ ቢያንስ 19 ሰዎች ሲሞቱ 164 ሰዎች ቆስለዋል። አደጋው የደረሰው የF-7 BGI የተሰኘ የአየር ሀይል ጄት ለልምምድ በተነሳ በጥቂት...

Read more
Page 3 of 8 1 2 3 4 … 8

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?