በእስራኤል ጥቃት በጋዛ ቢያንስ 65 ፍልስጤማውያን ተገደሉ
NBC Ethiopia እስራኤል በጋዛ እያካሄደች ያለችውን ጥቃት አጠናክሯ የቀጠለች ሲሆ፣ በደይር አል-ባላህ አከባቢ በፈጸመችው የተጠናከረ የአየርና የምድር ጥቃት ቢያንስ 65 ፍልስጤማውያን መገደላቸው የህክምና ምንጮች አረጋግጠዋል። እስራኤል በሺዎች በሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን ተፈናቃዮች...
Read moreNBC Ethiopia እስራኤል በጋዛ እያካሄደች ያለችውን ጥቃት አጠናክሯ የቀጠለች ሲሆ፣ በደይር አል-ባላህ አከባቢ በፈጸመችው የተጠናከረ የአየርና የምድር ጥቃት ቢያንስ 65 ፍልስጤማውያን መገደላቸው የህክምና ምንጮች አረጋግጠዋል። እስራኤል በሺዎች በሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን ተፈናቃዮች...
Read moreNBC Ethiopia ኢራን ከአሜሪካ ዋስትና ሳታገኝ ወደ ኑክሌር ድርድር እንደማትመለስ አስታወቀች። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ፣ ቴህራን በኑክሌር መርሃ ግብሯ ላይ ድርድር ለመቀጠል ከዩናይትድ ስቴትስ ጊዜና ዋስትና እንደሚያስፈልጋት አስታውቀዋል...
Read moreNBC Ethiopia የእስራኤል ኃይሎች በጋዛ ሰርጥ ባደረሱት ተከታታይ ጥቃቶች ቢያንስ 95 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ። ጥቃቱ በጋዛ ሰርጥ በሚገኝ አንድ ካፌ፣ ትምህርት ቤት እና የምግብ ማከፋፈያ ጣቢያዎች ላይ የተሰነዘሩ ሲሆን ቢያንስ...
Read more:::::::::::::::::::::::::::::::::::: በኢትዮጵያ 90 በመቶ ያህሉ ማህበረሰብ ምግቡን ለማብሰል በባህላዊ መንገድ ወይም በእንጨት እንደሚያበስል የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል ።በአሁኑ ሰአት ዘመናዊ ማብሰያን የሚጠቀሙ ኢትዮጵያውያን 10 በመቶ ብቻ መሆናቸው ተገልጿል ። በኢትዮጵያ...
Read more።።።።።።።።።።።። የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ማምሻውን ፋታህ-1 ሀይፐርሶኒክ ሚሳኤል ወደ እስራኤል ማስወንጨፉ ተገልጿል። ተባብሶ በቀጠለው የኢራንና እስራኤል ግጭት ኢራን ምሽቱን 25 ሚሳኤሎችን ወደ እስራኤን ማስወንጨፏ እየተነገረ ነው። የኢራን ጠቅላይ መሪ...
Read more።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራናውያን ቴህራንን ለቀው እንዲወጡ አሳሰቡ። እስራኤልና ኢራን ለአምስተኛ ተከታታይ ቀን እርስ በእርስ እየተፋለሙ ሲሆን እስራኤል በኢራን ዋና ከተማ ጨምሮ በሌሎች ከተሞች እየወሰደችው ባለችው ጥቃት ነው...
Read more::::::::::::::::::::::::::::::::: በእስራኤል እና በሃማስ መካከል እየተካሄደ ባለው ጦርነት ባለፉት 20 ወራት ከ55 ሺ በላይ ፍልስጤማውያን መሞታቸውን ተገለጸ፡፡ የእስራኤልና ሀማስ ጦርነት ከተጀመረበት እ.አ.አ ጥቅምት 7 2023 ጊዜ አንስቶ 55,1 መቶ4 ፍልስጤማውያን...
Read more። ። ። ። ። ። ። ። ። በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል በኢስታንቡል በተካሄደው ሁለተኛው ዙር ቀጥተኛ የሰላም ድርድር ተጨማሪ የጦር እስረኞችን ለመለዋወጥ በመስማማት ተጠናቋል። የዩክሬን እና የሩሲያ ልዑካን...
Read more::::::::::::::::::::::::::::::::::: ሶስተኛው ዓለም አቀፍ የሰላም ፣የአብሮነት እና ልማት ጉባዔ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በሰላም ግንባታ፣ በሰብዓዊ መብት ጥበቃ፣ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ፣ በትምህርትና ሌሎች የልማት አጀንዳዎች ዙሪያ...
Read more። ። ። ። ። ። ። ። ። በአሜሪካ ኒውዮርክ ባጋጠመ የሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ 6 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ ። በኒውዮርክ ሃድሰን ወንዝ ላይ የስፔን ቱሪስቶችን የያዘ ሄሊኮፕተር ተከስክሶ ሶስት...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.