በአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ቼልሲ ዴር ጉደንን 4-1 ሲያሸንፍ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ይስሃቅ ሙሉጌታ ለስዊድኑ ክለብ ብቸኛዋን ጎል አስቆጥሯል።

በአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ቼልሲ ዴር ጉደንን 4-1 ሲያሸንፍ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ይስሃቅ ሙሉጌታ ለስዊድኑ ክለብ ብቸኛዋን ጎል አስቆጥሯል።

ትላንት ምሽት በተደረገው ጨዋታ ሰማያዊዎቹ ከሜዳቸው ውጪ ጣፋጭ ድል አስመዝግበዋል። ቼልሲን ባለድል ያደርጉ ጎሎችን ኒኮላ ጃክሰን ሁለት ሲያስቆጥር፣ ጄደን ሳንቾ...

በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመጀመሪያ ጨዋታ ባርሴሎና በሜዳው ልዊስ ኮምፓኝሽ ስታዲየም ኢንተር ሚላንን አስተናግዶ 3-3 መለያየታቸው የመልሱ ግጥሚያ እንዲናፈቅ አድርጓል።

በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመጀመሪያ ጨዋታ ባርሴሎና በሜዳው ልዊስ ኮምፓኝሽ ስታዲየም ኢንተር ሚላንን አስተናግዶ 3-3 መለያየታቸው የመልሱ ግጥሚያ እንዲናፈቅ አድርጓል።

የምሽቱ ጨዋታ በመጀመሪያ 45 ደቂቃ አራት ጎሎች የተቆጠሩበት በአስደናቂ ፉክክር የታጀበ ነበር። እንግዳው ኢንተር በማርከስ ቱራምና ዴንዚል ዱምፍራይስ የ1ኛ እና...

Page 23 of 38 1 … 22 23 24 … 38

FOLLOW US

BROWSE BY CATEGORIES

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?