6ኛው የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታዎች በጅማ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል
:::::::::::::::::::::::::::::::::: ውድድሮች ዛሬ ከጠዋቱ 2:00 አንስቶ በብስክሌት፡ በባድሚንተን፣በጅምናስቲክ ፣ በእግር ኳስ፣ በዉሃ ዋና፣ በጠረጴዛ ቴኒስ እና በእጅ ኳስ በሁለቱም ጾታ በመካሄድ ላይ ነው። በባድሚንተን ውድድር ኦሮሚያ ክልል አዲስ አበባ ከተማን...
Read more:::::::::::::::::::::::::::::::::: ውድድሮች ዛሬ ከጠዋቱ 2:00 አንስቶ በብስክሌት፡ በባድሚንተን፣በጅምናስቲክ ፣ በእግር ኳስ፣ በዉሃ ዋና፣ በጠረጴዛ ቴኒስ እና በእጅ ኳስ በሁለቱም ጾታ በመካሄድ ላይ ነው። በባድሚንተን ውድድር ኦሮሚያ ክልል አዲስ አበባ ከተማን...
Read more::::::::::::::::::::::::::::::::::::: የቀድሞው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሳውዝጌት በይሮ 2024 ፍጻሜ በስፔን ተሸንፈው ሃላፊነታቸውን ክለቀቁ ወዲህ ዳግም ወደ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት ሊመለሱ እንደሚችል እየተዘገበ ይገኛል። የፖላንድ መገናኛ ብዙሃን ባወጡት ዘገባ ብሔራዊ...
Read more። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ከጥር የዝውውር ገበያ አንስቶ ስሙ ከአርሰናል ጋር በስፋት ሲያያዝ የቆየው ስፔናዊ ግብ ጠባቂ በስተመጨረሻ የባርሴሎና ተጫዋች ሆኗል። አንድ ሜትር ከዘጠና...
Read moreየእንግሊዝ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ባወጣው መግለጫ በ20 ክለቦች መካከል የሚደረገው እና 380 ጨዋታዎች የሚከናወኑበት መርሃ ግብር በነገው ማለዳው ይታወቃል ተብሏል። የ2025-26 የውድድር አመት የመክፈቻ ጨዋታ በአውሮፓውያን ነሐሴ 16 በዕለተ ቅዳሜ...
Read more:::::::::::::::::::::::::: የቀድሞው የቶተንሃም ሆትስፐር እና ሪያል ማድሪድ ኮከብ ጋሬዝ ቤል፣ በእንግሊዝ የሊግ እርከን ሁለተኛ በሆነው ቻምፒዮንሺፕ በዘንድሮው አመት በወረደው ፕሊመዝ የባለቤትነት ድርሻ መግዛቱ ተዘግቧል። የፕሊመዝ አርጋይል አሜሪካዊው ባለቤት ሳይመን ሃሌት...
Read moreየ22 አመቱ እንግሊዛዊ አጥቂ ሊያም ዴላፕ ከሳምንታት በፊት ከኢፕስዊች ታውን ቼልሲን በ30 ሚሊዮን ፓውንድ መቀላቀሉ ይታወሳል። ዛሬ ምሽት ከአለም የክለቦች ዋንጫ በፊት ለመገናኛ ብዙሃን አስተያየታቸውን የሰጡት የሰማያዊዎቹ አሰልጣኝ ‘’ ዴላፕ...
Read more፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የእስላማዊት ኢራን አብዮታዊ ዘብ (IRGC) አየር ኃይል አዛዥ በእስራኤል ጥቃት ተገደሉ፡፡ አዛዡ መገደላቸውን የእስራኤል መከላከያ ኃይል (IDF) እና የኢራን መገናኛ ብዙኃን አረጋግጠዋል ፡፡ ብርጋዴር ጀነራል አሚር አሊ ሃጂዛዴህ በኢራኑ...
Read more።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የእስላማዊት ኢራን አብዮታዊ ዘብ( IRGC) ዋና አዛዥ በእስራኤል ጥቃት ተገደሉ፡፡ አብዮታዊ ዘቡ ሁሴን ሳላሚ ቢገደሉበትም አጸፋዊ ምላሽ በአፋጣኝ ለእስራኤል ጥቃት እንደሚሰጥ አስጠንቅቋል። ሳላሚ አገራቸውን በመጠበቅ ላይ ሳሉ ሰማዕት ሆነዋል...
Read moreከሰኔ 10-19 በጅማ ከተማ በሚካሄደው ውድድሩ ሁሉም ክልሎችና የከተማ መስተዳድሮች እንደሚሳተፉ አረጋግጧል። ሚኒስቴሩ በ26 የስፖርት አይነቶች የሚወዳደሩት ተሳታፊዎቹ ከ3 ቀናት በኋላ ወደ ጅማ ከተማ ይጓዛሉ ብሏል። በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.