ቀያይ ሰይጣኖቹ እያሳለፉ በሚገኙት እጅግ ደካማ የውድድር አመት መነሻነት፣ውድድር አመቱ በዋንጫ ማጠናቀቅ የሚችሉበት ዕድል ካላቸው በአደባባይ ማክበር እንደማይፈልጉ ታውቋል። ክለቡ...
በክረምት የዝውውር መስኮት ቡድናቸውን እንደ አዲስ ለመገንባት ያሰቡት ወሃ ሰማያዊዎቹ በኤሲ ሚላኑ አማካኝ ላይ ፍላጎት ማሳየታቸውን ቢቢሲ ስፖርት ዘግቧል። ሲቲ...
:::::::::::::::::::::: የባየርን ሊቨርኩሰኑ አሰልጣኝ ከቀናት በፊት ከጀርመኑ ክለብ በክረምት እንደሚለያይ ማስታወቁ ይታወሳል። አሁን ላይ ይፋ እንደተደረገው አሎንሶ በተጫዋችነት ያሳለፈበትን ሪያል...
ሪያል ማድሪድ በውድድር አመቱ መጨረሻ ከአልጣኝ ካርሎ አንቼሎቲ እንደሚለያይ ሲቀርብ ለነበረው መረጃ ማረጋገጫ የተገኘ መስሏል። ሎስብላንኮዎቹ የካርሊቶ ተተኪ ለማደረግ ቅድሚያ...
ኤሲ ሚላን ከቦሎኛ በሳንሲሮ ምሽት 3፡45 ሲል ይገናኛሉ። ሚላን በሴሪ ኤ የደረጃ ሰንጠረዥ 57 ነጥቦችን ሰብስቦ 9ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ...
:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::: አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ ከማኑኤል ፔሌግሪኒ ጋር ለፍጻሜ በመድረሳቸው መደሰታቸውን ገለጹ። የቼልሲው አሰልጣኝ በአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ ዴር ጉደንን...
ከእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በተሰናበተው ኢፕስዊች የሚጫወተው እንግሊዛዊ አጥቂ በእልፍ ክለቦች እየተፈለገ ይገኛል። መድፈኞቹ በክረምት የአጥቂ መስመር ተጫዋች ማምጣታቸው የማይቀር እንደሆነ...
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ በፓርክ ደ ፕሪንስ ፒኤስዤ ከአርሰናል ምሽት 4 ሰዓት ይጨወታሉ። በኤምሬትስ በተደረገው የመጀመሪያው...
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ በፓርክ ደ ፕሪንስ ፒኤስዤ ከአርሰናል ምሽት 4 ሰዓት ይጨወታሉ። በኤምሬትስ በተደረገው የመጀመሪያው...
የቶተንሃም ሆትስፐሩ ተከላካይ በክረምት ክለቡን ለመልቀቅ መወሰኑን ተከትሎ ወደ ስፔን ላሊጋ ሊያቀና እንደሚችል እየተነገረ ይገኛል። በአትሌቲኮ ማድሪድ እየተጫወተ የሚገኘው የአገሩ...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.