Dawit Alemu

Dawit Alemu

ልክ በዚች ቀን ሰኔ 6 1974ዓም የረጅም ርቀት ሯጭ የሆነው ቀነኒሳ በቀለ የተወለደበት እለት ነው

#የታሪክ_እፍታ NBC Ethiopia በአርሲ የተወለደው ቀነኒሳ በሀገር አቋራጭ፣ በጎዳና እና በሜዳ ላይ ያከናወናቸው ውድድሮች እና አንፀባራቂ ድሎቹ በታሪክ ከታዩት ታላላቅ አትሌቶች መካከል እንዲመደብ አድርገውታል። በዓለም አቀፍ መድረከሰ ላይ ውድድር የጀመረው...

Read more

ለአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የሜዳሊያ ሽልማት ተበረከተ

NBC Ethiopia june 12, 2025 በባሕር ዳር ከተማ ሲካሄድ የነበረው ሦስተኛው የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ ተጠናቅቋል። በጉባኤው የማጠቃለያ ዝግጅት ላይ የተለያዩ አካላት ዕውቅና እና ምሥጋና አግኝተዋል። ርእሰ...

Read more

“ስብሃት ኢሳያስን ‘ብጻይ (ጓዴ)’ ሲል ስሰማ ነው ነገር እንዳበቃ የተረዳሁት” ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም

“የትግራይ ህዝብ አለሁ የሚለው አጥቷል ፤ የፌደራል መንግስት አለሁ ሊለው ይገባል” ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም በጊዜ ግስ | ቅዳሜ ምሽት በNBC Ethiopia TV እንዲሁም በዩቲዩብ ገጻችን ይጠብቁን! NBC Ethiopia ጊዜ ግስ

Read more

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለስሎቬኒያ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ናታሻ አቀባበል አደረጉ

NBC Ethiopia June 5, 2025 "ዛሬ የስሎቬኒያ ፕሬዜዳንት ዶ/ር ናታሻ ፒርስ ሙሳር በአደዋ ድል ጀግኖች መታሰቢያ ሀውልት ስር የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል።b እኛም "እንኳን ደህና መጡ” ብለን በክብር ተቀብለናቸዉ የአደዋ ድል...

Read more
Page 1 of 11 1 2 11

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?