NBC Ethiopia የቶተንሃም ሆትስፐሩ ታሪካዊ ተጫዋች ከ10 አመታት ቆይታ በኋላ ከሰሜን ለንደኑ ክለብ ሊለቅ መቃረቡን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ደቡብ ኮሪያዊው...
NBC Ethiopia ትውልደ ኤርትራዊውን አጥቂ አሌክሳንደር ኢሳቅን የማጣት አደጋ ውስጥ የገባው ኒውካስትል ከተለያዩ የፊት መስመር ተጫዋቾች ጋር ስሙ ተያይዞ እየተነሳ...
NBC Ethiopia አስቶን ቪላ የተስፈኛውን የአማካኝ ስፍራ ተጫዋች ውል እስከ አውሮፓውያኑ 2030 ማደሱን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። የ25 አመቱ ፈረንሳዊ ክለቡ...
NBC Ethiopia በሳዑዲ አረቢያ ፐብሊክ ኢንቨስትመንት ፈንድ ባለቤትነት የሚተዳደረው ኒውካስትል አዲስ የስፖርት ዳይሬክተር ሊሾም ውይይት ላይ እንደሚገኝ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።...
NBC Ethiopia በአውሮፓውያኑ ጥቅምት 9 2024 በግሪክ ግሊፋዳ ከተማ የሼፍልድ ዩነይትዱ ተጭዋች ጆርጅ ባልዶክ በመኖሪያ ቤቱ የመዋኛ ገንዳ ውስጥ ሞቶ...
NBC Ethiopia የፖርቱጋሉ ክለብ የቼልሲውን የክንፍ መስመር አጥቂ የግሉ ለማድረግ ከቼልሲ ጋር በመነጋገር ላይ መሆኑን ታማኝ ምንጮች ዘግበዋል። ጆዋው ፊሊክስ...
NBC Ethiopia የፍራንክፈርቱ አጥቂ ሁጎ ኤኪቲኬ ወደ ሊቨርፑል መጓዙን ተከትሎ ፊቱን ወደ ዮሃን ዊሳ ያዞረው ኒውካስትል ያቀረበው የዝውውር ጥያቄ ተቀባይነት...
NBC Ethiopia የስፔን ላሊጋው ክለብ አትሌቲኮ ማድሪድ በዚያው በላሊጋው ለአልሜሪያ የሚጫወተውን የቀኝ መስመር ተከላከይ የግሉ ማድረግ ችሏል። አልሜሪያ ከቀናት በፊት...
NBC Ethiopia በዝውውር መስኮቱ እጅግ አሰልቺ የሆነው የስዊድናዊው አጥቂ የሰሜን ለንደን ዝውውር በስተመጨረሻ መጠናቀቁን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ሁለቱን ክለቦች ለሳምንታት...
NBC Ethiopia የኢንትራክት ፍራንክፈርቱ አጥቂ ሊቨርፑልን ለመቀላቀል የህክምና ሂደት ለማጠናቀቅ መርሲሳይ መድረሱ ተዘግቧል። ሻምፒዮኑ ሊቨርፑል በዝውውር ገበያው በንቃት እየተሳተፈ ሲሆን፤...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.