NBC Ethiopia ላሊጋው ምሽት 4፡30 ጅማሮውን ሲያደርግ የአሰልጣኝ ማኑኤል ፔሊግሪኒ ሪያል ቤቲስ በሜዳው ዲፖርቲቮ አላቬስን ያስተናግዳል። ቤቲስ በመጀመሪያው ሳምንት ከሜዳው...
NBC Ethiopia በጀርመን ቡንደስ ሊጋ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ ሻምፒዮኑ ባየር ሙኒክ ከአርቢ ላይብዚሽ ምሽት 3 ሰዓት ተኩል የሚያደርጉት ፍልሚያ ተጠባቂ...
NBC Ethiopia ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከአስደናቂው የአንደኛ ሳምንት ቆይታው መልስ ዛሬ ምሽት 4:00 ዌስትሃም ዩናይትድን እና ቼልሲን በሚያገናኝ ጨዋታ...
NBC Ethiopia በያዝነው የዝውውር ገበያ ቀኝ መስመር ተከላካዩን ኔልሰን ሴሜዶን ያጣው ወልቭስ፤ ተተኪውን ተጫዋች ከጣሊያኑ ሄላስ ቬሮና አስፈርሟል። ወልቭስ ተጫዋቹን...
NBC Ethiopia ሳንቶስን በቫስኮ ደጋማ 6 ለ 0 መሸነፍ ተከትሎ ኔይማር ጁንየር እያለቀሰ ከሜዳ ሲወጣ ተስተውሏል። ኔይማር በእግር ኳስ ህይወቱ...
NBC Ethiopia የጃፓን ካራቴ ሾቶ ፌዴሬሽን ከኢትዮጵያ ካሬቴ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ለሁለት ቀናት የሚቆይ ውድድር ማዘጋጀቱን አስታውቋል።...
NBC Ethiopia የአለም የመቶ ሜትር ርቀት ባለድል ኬሪ ሪቻርድሰን ከፍቅረኛዋ ጋር በፈጠረችው ጸብ እና ጥቃት ስላደረሰችበት ይቅርታ ጠይቃለች። አትሌቷ በሲያትል...
NBC Ethiopia የብራዚሉ ክለብ ፓልሜራስ በኖቲንግሃም ፎረስት በቂ የመሰለፍ ዕድል የተነፈገውን ግብ ጠባቂ የራሱ ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።...
NBC Ethiopia የ37 አመቱ ፖላንዳዊ የፊት መስመር ተጫዋች ከቢቢሲ ጋር በነበረው ቆይታ በአውሮፓውያኑ 2012 ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ለመጓዝ ከጫፍ ደርሶ...
NBC Ethiopia እንደ ዘ አትሌቲክ ዘገባ አሁን ላይ የተደረሰ ምንም አይነት ስምምነት ባይኖርም ድርድሮች ግን በአዎንታዊ መንገድ እየሄዱ ይገኛሉ። የ22...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.