NBC Ethiopia በዓለም የክለቦች ዋንጫ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሪያል ማድሪድን ከ ጁቬንቱስ ያገናኘው የጥሎ ማለፍ ጨዋታ በማድሪድ 1-0 ድል አድራጊነት...
NBC Ethiopia በ2017 የውድድር ዘመን ከሊጉ የወረዱ ክለቦችም ባሉበት እንዲቆዩ ተወስኗል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ባካሄደው...
NBC Ethiopia ቤዥክታሽ የ27 ዓመቱን አጥቂ ዝውውር በፍጥነት ለመቋጨት ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ነው። ታሚ አብራሃም"ሄሎ ጥቁር ንስሮች ወደ እናንተ እየመጣሁ...
NBC Ethiopia የ40 ዓመቱ አሜሪካዊ በአልቲሜት ፋይቲንግ ሻምፒዮና የአጭር ጊዜ ቆይታ ካደረገ በኋላ ከድብልቅ ማርሻል አርት በ2019 ነበር ጡረታ የወጣው።...
NBC Ethiopia በተደራራቢ ጉዳቶች ምክንያት በተጠበቀው ልክ መጓዝ የተሳነው ቤልጂየማዊው ከቆጶሮሱ ክለብ አኖርቶሲስ ጋር ባለፈው ዓመት ከተለያየ በኋላ ክለብ አላገኘም።...
NBC Ethiopia የ22 ዓመቱ ስፔናዊ ከዚህ ውድድር በኋላ ጡረታ የሚወጣውን የ38 ዓመቱን ጣልያናዊ ለመርታት እስከ አምስተኛ ዙር ድረስ ለመጓዝ ተገዷል።...
NBC Ethiopia በአሜሪካ አስተናጋጅነት እየተስተናገደ የሚገኘው እና 32 ክለቦችን ያሳተፈው ውድድሩ የምድብ ጨዋታዎች ተደርገው ተጠናቀዋል። በ16 ክለቦች መካከል የሚደረገው የጥሎ...
NBC Ethiopia የግራ መስመር ተከላካዩ ሚሎስ ኬርኪዝ ከቦርንመዝ ወደ ሊቨርፑል ያደረገውን ዝውውር ክለቡ ይፋ አድርጓል። ሊቨርፑል ለ21 አመቱ ተጫዋች 40...
NBC Ethiopia በመዝጊያው ዕለት ዛሬ በተደረጉ የእግር ኳስ የፍጻሜ ጨዋታዎች አስተናጋጁ ኦሮሚያ ክልል በሁለቱም ጾታዎች አሸናፊ ሆኗል። ጠዋት 4:00 በጅማ...
NBC Ethiopia የውሃ ሰማያዊዎቹ ግብ ጠባቂ በያዘነው የክረምት የዝውውር መስኮት ክለቡን ይለቃሉ ከተባሉ ተጫዋቾች አንዱ እንደነበር አይዘነጋም። በክለቦች አለም ዋንጫ...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.