NBC Ethiopia የዲዮጎ ጆታ ድንገተኛ ህልፈት አሁንም በእግር ኳስ ቤተሰቡ መነጋገሪያነቱ እንደቀጠለ ይገኛል። ፖርቱጋላዊው አጥቂ የጋብቻ ስነስርዓትቱን በፈጸመ በሁለተኛው ሳምንት፣የእረፍት...
NBC Ethiopia የቀድሞ የካርዲፍ ሲቲ፣ አርሰናልና ዩቬንቱስ አማካይ አሮን ራምሴ የሜክሲኮውን ክለብ ፑማስን ተቀላቅሏል። የ34 ዓመቱ ራምሴ ለሊጋ ኤምኤክሱ ተሳታፊ...
NBC Ethiopia ቼልሲ ከፓልሜራስ ጋር በሚያደርገው የክለቦች የዓለም ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ የፔድሮ ኔቶን የመሰለፍ አለመሰለፍ ዉሳኔ ለእራሱ ለተጫዋቹ ትቶለታል።...
NBC Ethiopia የሰሜን አየርላንዱ ክለብ ግለናቨን አጥቂ ክሪስቶፈር አትኸርተን ለምዕራብ ለንደኑ ክለብ ፊርማውን አኑሯል። የ16 ዓመቱ ታዳጊ በመስከረም 2022 በ13...
NBC Ethiopia "ዶዶ ማያና" በሚል የቅጽል ስሙ የሚታወቀው የ61 ዓመቱ ታሪካዊ ተጫዋች፣ ለረዥም ጊዜያት በህመም ሲሰቃይ ቆይቶ ዛሬ ህይወቱ እንዳለፈ...
NBC Ethiopia ፍልስጤማዊው እግር ኳስ ተጫዋች ሙሀናድ አል-ሊሊ እስራኤል በፈጸመችው የአየር ጥቃት ህይወቱ ማለፉ ተዘግቧል። ናዲ ካሃዳማት አል-ማጋዚ ለተባለው ክለብ...
NBC Ethiopia ሊቨርፑል በመስመር አጥቂው ልዊዝ ዲያዝ ዝውውር ጉዳይ ከባየርን ሙኒክ ጋር ድርድር የመቀመጥ ፍላጎት እንደሌለው ኢኤስፒኤን ዘግቧል። የመርሲሳይዱ ክለብ...
NBC Ethiopia የዓለም ስፖርት ጋዜጠኞች ቀን በዛሬው እለት “የስፖርት ጋዜጠኞች ስፖርትን ለማስተዋወቅ የሚያገለግሉትን አገልግሎት ለማክበር” በሚል መሪ ቃል በዓለምአቀፍ ደረጃ...
NBC Ethiopia የተነፈግነው ፍትህ ካልተመለሰ ጉዳዩን ወደ ፊፋ የስፖርት ግልግል ፍርድ ቤት ወስደዋለሁ ብሏል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፈዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ...
NBC Ethiopia በዘመናዊው እግር ኳስ አሁን ባለንበት ዘመን ለአንድ ክለብ ታምኖ መቆየት፣በክለብ ፍቅር የሚታወቅ ተጫዋች ማግኘት ቅንጦት እየሆነ መጥቷል። እንደ...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.