ባንኩ በኢትዮጵያ እየተተገበረ ያለውን የኢኮኖሚ ማሻሻያ ለማሳካት የሶስት ዓመት መርሐ-ግብር ዝግጅት በማጠናቀቅ ላይ መሆኑንም ገዢው ገልጸዋል። የማክሮ ኢኮኖሚ መረጋጋትን ለማረጋገጥ...
ሚኒስቴሩ በላከው መረጃ እንዳመላከተው የነዳጅ ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ እስከ ነሀሴ 30 ድረስ በሀምሌ ወር የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ይቀጥላል። በመጪዎቹ ጊዜያትም...
አምባሳደር ምስጋኑ በውይይቱ ወቅት የአዘርባጃን መንግስት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በሕዝብ አገልግሎት አሰጣጥ በትብብር ለመስራት ያለውን ፍላጎት አድንቀዋል። እንደ ኢዜአ ዘገባ...
በትልቁ የአባይ ወንዝ ላይ በባህር ዳር ከተማ እየተገነባ የሚገኘው አዲሱ የአባይ ድልድይ ግንባታ 98 በመቶ መድረሱን ኤን ቢ ሲ ኢትዮጵያ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በህግ ጉዳዮች ላይ የከተማ አስተዳደሩ ዋና አማካሪና ተወካይ በመሆን በተሰጡት ዋና ዋና ስልጣናትና ተግባራት...
https://shorturl.at/lrD27
225 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያና ከ16 ሰው በላይ ጭኖ ጉዞውን ከደባርቅ ጃናሞራ አድርጎ ሲጓዝ የነበረው የጭነት መኪና መካነ-ብርሃን ከተማ ከመድረሱ በፊት...
አባል ሀገራቱ ወታደራዊው ቡድን በ7 ቀናት ውስጥ ፕሬዝዳንት ሞሐመድ ባዙማንን ወደ ወደ ቀደመ ስልጣናቸው እንዲመለስ አሳስበዋል። የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት ስብስብ...
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ጥቃቱን በተመለከተ ባወጣው መግለጫ “የሽብር ሙከራው ተቀልብሷል” ብሏል። መከላከያ ሚኒስቴሩ ከሞስኮ በቅርብ ርቀት በምትገኘው ኦዲንትሶቮ ከተማ አንድ...
እቃዎቹ የተያዙት ከሐምሌ 14 እስከ 20/2015 በተደረገ ክትትል መሆኑንም ኮሚሽኑ ገልጿል። በቁጥጥር ስር ከዋሉት የኮንትሮባንድ እቃዎች መካከል አልባሳት፣ ነዳጅ፣ የቁም...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.