
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በህግ ጉዳዮች ላይ የከተማ አስተዳደሩ ዋና አማካሪና ተወካይ በመሆን በተሰጡት ዋና ዋና ስልጣናትና ተግባራት ላይ ሰላምንና ደህንነትን ለማስፈን የ2015 በጀት ዓመትን በዕቅ ሲሰራ መቆቱን በዉይይቱ ተነስቷል።
ቢሮ ከህግ ማስከበር ዉጪ በተለያዩ ማህበራዊ ስራዎች ዉስጥ በመሳተፍ አመርቂ ዉጤት ማምጣቱ ተነግሯል። ለአብነትም የሴቶችን ማህበራዊ ተሳትፎ ማረጋገጥና የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ በርካታ በጎ ተግባራት ተሰርቷል ተብሏል።
በሊያ ክብሮም
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Faccebook-https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












