1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የሕዝብን ሠላምና ደህንነት ለማስጠበቅ በቀረበው የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 6 /2015 ላይ...
ጉባኤው ለሶስት ቀናት ቆይታ የሚኖረው ሲሆን የተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውይይት ያደርጋል። አጀንዳዎቹም የባለፈውን ጉባኤ ቃለ ጉባኤ መርምሮ ማፅደቅ፣ የምክር ቤቱን...
ከ6.5 ቢሊዮን ህዝብ መካከል ፣ ከአምስት ሰዎች አራቱ የአየር ንብረት ለውጥ ከፍተኛ ተጽዕኖ እንዳደረሰባቸው አዲስ ጥናት ማመልክቱን አናዶሉ ዘግቧል። በፕሪንስተን...
ኢዜአ እንዳስታወቀው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀያሺ ዮሺማሳን ተቀብለው አነጋግረዋል። ኢትዮጵያ ከጃፓን ጋር ላላት ግንኙነት ትልቅ...
በውይይቱ የመደመር እሳቤ ለሰላም፣ ለልማት እንዲሁም ለብልጽግና መረጋገጥ ያለው ሚና ላይ ሰፊ ውይይት እንደሚደረግም ተጠቁሟል። በሌላ መልኩ ብሔራዊ መግባባት መፍጠር...
1) እግርን ሸራ ጫማ ወይም እስኒከር ውስጥ መክተት፤ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ፤ አእምሮ ውስጥ የሚዘዋወረውን የደም መጠን እና ኦክስጅን ስለሚጨምር አእምሮ...
በመርሃ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተቋሙ በ1935 ዓ/ም ለ18 ተጋቢዎች የጋብቻ ሁነትን ብቻ በመመዝገብ አገልግሎቱን የጀመረ መሆኑን...
የካይዘን ልቀት ማዕከሉ በአፍሪካ ደረጃ አህጉራዊ የሆኑ ስልጠናዎችን ለመስጠትም ያግዛል ተብሎለታል፡፡ ማዕከሉ በ2019 ግንባታው ተጀምሮ አሁን ላይ 99.8 በመቶ ደርሷል፡፡...
-ከግንቦት 20 እስከ ሀምሌ መጨረሻ ድረስ በሙቀት-ነክ በሽታዎች 21 ሰዎች ህይወታው አልፏል፡፡ በተጨማሪም ማክሰኞ ሁለት ተጨማሪ ሰዎች መሞታቸውን አናዱሉ ዘግቧል።...
ናይጄሪያ በወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ከተፈፀመ በኋላ ለሰሜን ጎረቤቷ ኒጀር የኤሌክትሪክ አቅርቦት አቋርጣለች። እርምጃው በኒጀር የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት ከጣሉት ማዕቀብ ጋር...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.