NBC Ethiopia የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2024 በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ህጻናት ምንም ዓይነት ክትባት እንዳልተቀበሉ አስታወቀ። በተባበሩት መንግስታት ድርጅት...
NBC Ethiopia 25ኛው የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ በኬንያ ናይሮቢ ተካሂዷል። ስብሰባውን የወቅቱ ሰብሳቢ እና የሶማሊያ የፋይናንስ ሚኒስትር ቢሂ ኢጌህና...
NBC Ethiopia ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህብረት ጋር በምታዘጋጀው 2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ በአየር ንብረት ለውጥ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እንደሚኖረው...
NBC Ethiopia የአውሮፓ ህብረት በአሜሪካው ፕሬዚዳንት የተጣለበትን ማዕቀብ ተቀባይነት የሌለው ሲል ለአጻፋ ምላሽ መዛቱ ተነግሯል። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአውሮፓ...
NBC Ethiopia የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች (RSF)፣ ቅዳሜ በሱዳን ሰሜን ኮርዶፋ ግዛት በጀመሩት ጥቃት ወደ 300 የሚጠጉ ሰዎችን መገደላቸው ተገለጸ...
NBC Ethiopia የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ ለዩክሬን "ዘመናዊ" የጦር መሳሪያዎችን በኔቶ አባል ሀገራት በኩል እንደምትልክ አስታወቁ። ትራምፕ ይሄን ያሉት...
NBC Ethiopia ሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከ170 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ለኩላሊት ታካሚዎች አገልግሎት የሚሰጡ 20 የዲያሊሲስ ማሽን እና 10...
NBC Ethiopia በቀጣዮቹ ቀናት የክረምቱ የዝናብ መጠን በብዙ የሀገሪቱ አካባቢዎች እየሰፋ እና እየጠነከረ ይሄዳል አለ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት፡፡ ኢንስቲትዩቱ እንደገለጸው፣...
NBC Ethiopia በደቡባዊ ሶሪያ ሱዋይዳ ግዛት በታጠቁ የቤዱይን ጎሳ ተዋጊዎች እና በድሩዜ ሚሊሻዎች መካከል በተነሳ ግጭት ከ30 በላይ ሰዎች ሲገደሉ...
NBC Ethiopia ሶሪያ እና ግዙፉ የአረብ ኤሚሮአቶች ዲፒ ዎርልድ ኩባንያ የስምንት መቶ ሚሊዮን ዶላር 'የወደብ ስምምነት' ላይ ደረሱ፡፡ የዲፒ ዎርልድ...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.