የፑቲንና የኔታንያሁ የስልክ ውይይት
NBC Ethiopia የሩሲያው ፕሬዚዳንት ከእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ጋር ለሁለተኛ ጊዜ የስልክ ውይይት ማድረጋቸው ተገልጿል፡፡ ከሁለቱም ሀገራት መሪዎች ጽህፈት ቤት የወጣው መረጃ እንደሚያሳየው የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ቤኒያሚን...
Read moreNBC Ethiopia የሩሲያው ፕሬዚዳንት ከእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ጋር ለሁለተኛ ጊዜ የስልክ ውይይት ማድረጋቸው ተገልጿል፡፡ ከሁለቱም ሀገራት መሪዎች ጽህፈት ቤት የወጣው መረጃ እንደሚያሳየው የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ቤኒያሚን...
Read moreNBC Ethiopia በሊባኖስ የተከሰተው አስከፊ ድርቅ በሀገሪቱ የሚገኘውን ትልቁን ግድብ ሊያደርቀው እንደሆነ ተሰማ። በሊባኖስ ምድር አስከፊና በታሪክ አጋጥሞ የማያውቅ የተባለለት ድርቅ በሀገሪቱ የሚገኘውን ትልቁን የውሃ ግድብ በከፍተኛ ደረጃ የውሃ መጠኑን...
Read moreNBC Ethiopia የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2024 በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ህጻናት ምንም ዓይነት ክትባት እንዳልተቀበሉ አስታወቀ። በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጤና ባለስልጣናት የወጣው መረጃ እንደሚያሳየው በመላው ዓለም ባለፈው የአውሮፓውያኑ 2024...
Read moreNBC Ethiopia በሊቢያ በህገወጥ መንገድ ተይዘው የነበሩ ከአንድ መቶ በላይ ስደተኞች መለቀቃቸው ተሰምቷል አምስት ሴቶችን ጨምሮ ከአንድ መቶ በላይ ስደተኞች በምስራቅ የሊቢያ ግዛት በህገወጦች ተይዘው ሲሰቃዩ የነበሩ ነጻ መውጣታቸውን የሊቢያ...
Read moreNBC Ethiopia የአውሮፓ ህብረት በአሜሪካው ፕሬዚዳንት የተጣለበትን ማዕቀብ ተቀባይነት የሌለው ሲል ለአጻፋ ምላሽ መዛቱ ተነግሯል። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአውሮፓ ህብረት ላይ የጣሉት ቀረጥ የሠላሳ በመቶ ሲሆን ፤ የዚያን የትራምፕን...
Read moreNBC Ethiopia የኢራን ሚሳኤሎች በአውሮፓ አህጉር መድረስና ማጥቃት የሚችሉ ናቸው ሲሉ የእስራኤል ባለስልጣናት አስጠንቅቀዋል፡፡ አንድ የእስራኤል ወታደራዊ ባለስልጣን በሰጡት ማብራሪያ የኢራን ባለስቲክ ሚሳኤሎች በእስራኤልና በየትኛውም የመካከለኛው ምስራቅ ቀጠና ያሉ ኢላማዎችን...
Read moreበጋዛ ሠርጥ የሀማሱ መሪ ካሊል አል ሀያ በሰጡት ማብራሪያ በጋዛ ሠርጥ ያለው ጦረነት ካላበቃና የእስራኤል ጦር ሀይል ከምድሩ ካለወጣ በቀር ምንም አይነት የእስረኛ እና የታጋች ልውውጥ አይኖርም ነው ያለው። አል...
Read more፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ አዲስ አበባ | ህዳር 12 2017| NBC ETHIOPIA-ዩክሬን የምዕራባዊያኑን የጦር መሣሪያ ተጠቅማ የሩሲያን ውስጠኛ ክፍል መምታቷን ተከትሎ ሩሲያ የበቀል ርምጃዋን በአዲሱ ሚሳኤል የዩክሬኗን...
Read moreየቀድሞውን የሀማሱን ከፍተኛ መሪ ኢስማኤል ሀኒያን በኢራን ዋና ከተማ ቴህራን መገደል ተከትሎ ሀማስን እንዲመሩ የተሰየሙት ሰው ያህያ ሲንዋር ረብዕ ዕለት በደቡባዊ የጋዛ ሰርጥ ክፍል ራፋ አካባቢ መገደላቸውን የእስራኤል ጦር ሀይል...
Read more፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ከሰማንያ በመቶ በላይ የጀርመን ወጣቶች በአውሮፓ አህጉር ግዙፍ ጦርነት ይካሄዳል የሚል ፍራቻ እንዳላቸው አንድ ጥናት ገልጿል። በጀርመን ወጣቶች ዘንድ...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.