የቀድሞውን የሀማሱን ከፍተኛ መሪ ኢስማኤል ሀኒያን በኢራን ዋና ከተማ ቴህራን መገደል ተከትሎ ሀማስን እንዲመሩ የተሰየሙት ሰው ያህያ ሲንዋር ረብዕ ዕለት በደቡባዊ የጋዛ ሰርጥ ክፍል ራፋ አካባቢ መገደላቸውን የእስራኤል ጦር ሀይል አስታውቋል፡፡
የእስራኤል እግረኛ ሀይል ከሀማስ ሀይሎች ጋ ባደረገው ከባድ ጦርነት ነው ሲንዋር መገደላቸው የተገለጸው በጥቅምተ 7/2023 በደቡባዊ የእስራኤል ክፍል ለተፈፀመው ዘግናኝና ከአንድ ሺህ ሁለት መቶ በላይ ሰዎች ግድያ ዋናው አቀናባሪ የሚባሉት ያህያ ሲንዋር መገደላቸው ተተረጋግጧል ሲል የኤሌክትሮኒክ ኢንቲፋዳ ዘገባ ያስረዳል፡፡












