፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ጥቅምት 08 2017| NBC ETHIOPIA-የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሀይብሪድ ዲዛይን ኃላፊነቱ ተወሰነ የግል ድርጅት (ራይድ ትራንስፖርት) ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ለማጠናከር የመግባቢያ ሰንድ ስምምነት ተፈራረሙ።

ራይድ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሚሰጠው የክፍያ አማራጭ ተግባራዊ ለማድረግ ፤ ድርጅቱ የሚጠቀማቸውን የዲጅታል መተግበሪያዎች ከባንኩ ጋር በመጣመር በማርኬቲንግ ዘርፍ የተሻለ ስራ ለመስራት ስምምነቱ እንደሚያግዝ ተመላክቷል፡፡
ሀይብሪድ ዲዛይን የትራስፖርት አገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመን እና የኤሌትሪክ ተሸከርካሪዎችን ወደ ገበያው በስፋት ለማስገባትም የብድር አገለግሎት ለማግኘት ስምምነት ተስፋ ሰጪ ነው ብሏል፡፡
በ-ሰላም ይልማ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












