Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ

የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ

October 2, 2026
in News, Politics, Uncategorized
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

ኦርዲን በድሪ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት አቶ ኦርዲን በድሪን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾሟል።

የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 7ኛ የሥራ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት፣ 1ኛ መስራች ጉባዔውን እያካሄደ ይገኛል።

ምክር ቤቱ በጉባኤው አቶ ኦርዲን በድሪን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ በድጋሚ ሾሟል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት በታርጫ ከተማ እያካሄደ በሚገኘው 7ኛ ዙር መሥራች ጉባዔ አቶ ፍቅሬ አማን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርገው ሾመዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩም በምክር ቤቱ አባላት ፊት ቃለ-መሐላ ፈጽሟል።

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አቶ አብዱላሂ አደን ዩሱፍን የአስተዳደሩ ከንቲባ አድርጎ መርጧል፡፡

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መስራች ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችንም ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

የደቡብ ክልል ምክር ቤት ተስፋዬ በልጅጌን (ዶ/ር) በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾሟል።

ምክር ቤቱ 7ተኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባዔ በአርባምንጭ ከተማ እያካሄደ ይገኛል።

በዚህም ምክር ቤቱ ተስፋዬ በልጂጌን (ዶ/ር) በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጓ ሾሟል።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው የ7ኛ 5ዓመት 1ኛ የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ መስራች ጉባኤው አቶ አሻድሊ ሀሰንን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሰይሟል።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የ7ኛ 5ዓመት 1ኛ የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ መስራች ጉባኤውን በአሶሳ ከተማ እያካሄደ ነው የሚገኘው ።

Tags: DiredawaEthiopiaHarari RegionSouth Ethiopia Region
ShareTweetShare
Previous Post

የኢትዮጵያና አርሜኒያ የፖለቲካ ዲፕሎማሲ ወደ ላቀ የንግድና ኢንቨስትመንት የኢኮኖሚ አጋርነት እየተሸጋገረ ነው – አምባሳደር ሳሀክ ሳርጊሲያን

Next Post

የኢትዮጵያና አርሜኒያ የፖለቲካ ዲፕሎማሲ ወደ ላቀ የንግድና ኢንቨስትመንት የኢኮኖሚ አጋርነት እየተሸጋገረ ነው – አምባሳደር ሳሀክ ሳርጊሲያን

Related Posts

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ
#ethiopia

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
11
የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
የኢትዮጵያን እጣፋንታ የሚወስነው ቀይ ባህር
Analysis

የኢትዮጵያን እጣፋንታ የሚወስነው ቀይ ባህር

November 16, 2026
10
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
“የኤርትራ ሕዝብ ከኢሳያስ በላይ ጠላት የለውም” – አቶ ጌታቸው ረዳ
Analysis

“የኤርትራ ሕዝብ ከኢሳያስ በላይ ጠላት የለውም” – አቶ ጌታቸው ረዳ

November 16, 2026
20
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
Next Post
የኢትዮጵያና አርሜኒያ የፖለቲካ ዲፕሎማሲ ወደ ላቀ የንግድና ኢንቨስትመንት የኢኮኖሚ አጋርነት እየተሸጋገረ ነው – አምባሳደር ሳሀክ ሳርጊሲያን

የኢትዮጵያና አርሜኒያ የፖለቲካ ዲፕሎማሲ ወደ ላቀ የንግድና ኢንቨስትመንት የኢኮኖሚ አጋርነት እየተሸጋገረ ነው - አምባሳደር ሳሀክ ሳርጊሲያን

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለኢሬቻ በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለኢሬቻ በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለኢሬቻ በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

የሆረ ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በተለያዩ ህብረ ዝማሬዎችና ባህላዊ ጭፈራዎች በቢሾፍቱ ደምቋል ቀጥሏል

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?