ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከውጭ ሀገር ከሚገኙ ኢትዮጵያንና ትውልደ ኢትዮጵያን በአካል የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደትን ማጠናቀቁን ገለጸ
NBC Ethiopia የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በደቡብ አፍሪካ፣ በሰሜን አሜሪካ፣ በካናዳ፣ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ በስዊድን እና እንግሊዝ በአካል በመገኘት አጀንዳ የማሰባሰብ ሂደት ማጠናቀቁ ገልጿል። ኮሚሽኑ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ ከዲያስፖራው አጀንዳን...
Read more











