ታላቁ ህዳሴ ግድብ የመንግስት እና የህዝብ ርብርብ የታየበት ነው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት
NBC Ethiopia የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን እና የ2017 ዓ.ም የስራ አፈጻጸምን አስመልክቶ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ተሰጥቷል። ታላቁ ህዳሴ ግድብ ከመገንባት ባለፈ፣የቁጠባ ባህል በማሳደግ የአገር ገጽታ...
Read moreNBC Ethiopia የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን እና የ2017 ዓ.ም የስራ አፈጻጸምን አስመልክቶ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ተሰጥቷል። ታላቁ ህዳሴ ግድብ ከመገንባት ባለፈ፣የቁጠባ ባህል በማሳደግ የአገር ገጽታ...
Read moreNBC Ethiopia ሐምሌ 10 በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጸደቀውን የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነምግባር አዋጅን አስመልክቶ ምርጫ ቦርድ መግለጫ ሰጥቷል። ተሻሽሎ የጸደቀው አዋጁ በ26 አንቀፆች ላይ ማሻሻያ የተደረገበት...
Read moreNBC Ethiopia የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለጋዜጠኞች በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ በምክክር ሂደቱ ተሳትፎ ካላደረጉ የፖለቲካ ፖርቲዎች ጋር ውይይት ማድረጉን ጠቁሟል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ እንደ አገር...
Read moreNBC Ethiopia ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህብረት ጋር በምታዘጋጀው 2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ በአየር ንብረት ለውጥ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እንደሚኖረው ተጠቁሟል። 2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ለማካሄድ መሰራት ያለባቸው...
Read moreNBC Ethiopia በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፍሪት ካሚል 3ኛው የአፍሪካ የስራ ዕድል ፈጠራ ፎረም ውጤታማ ውይይቶች የተደረገበት መሆኑን ተናግረዋል። የአፍሪካ የስራ ፈጠራ ፎረም ወደ ጉባኤ መሸጋገሩንም አብስረዋል። ይህም...
Read moreNBC Ethiopia የኢትዮጵያ ፊልድ ኢፒዲሞሎጂ መረጃን መሰረት ያደረጉ የጤና ችግሮችን በመለየትና ፈጣን ሪፖርት በማድረግ በሽታን ለመከላከል የሚያግዝ ነው። በኮንፈረንሱ ንግግር ያደረጉት የጤና ሚንስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በህብረተሰቡ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮችን...
Read moreNBC Ethiopia የውይይት መደረኩ ሴንተር ፎር ሪስፖንሲብል ኤንድ ፒስፉል ፖለቲክስ (Center for responsible and peaceful politics) ከኢዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው። በመርሃግብሩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሰላም ሚኒስትር መሐመድ...
Read moreNBC Ethiopia ኮሚሽኑ ቀሪ ስራዎችን ብሎም ሀገራዊ ምክክር በተሳካ ሁኔታ ለማጠናቀቅ የሚረዱ ምክረሀሳቦች ለመውሰድ ከሀይማኖት ተቋማት ጋር እየተወያየ ነው። የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነር አምባሳደር መሐመድ ድሪር በርካታ ዕሴቶች...
Read more።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ዓለም አቀፍ የጤና ኢኖቬሽን እና ጥራት ጉባኤ "ኢኖቬሽን ለሁለንተናዊ የጤና ሽፋን" በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ይገኛል። ጉባኤው በዓለም አቀፍ ደረጃ ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ የልምድ ልውውጥ የሚደረግበት...
Read more::::::::::::::::::::::::::::::::::: የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በምክክር ሂደቱ ዙሪያ ከምሁራን ግብዓት የማሰባሰብ እና ተቀራርቦ መስራት የሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ የሚመክር መድረክ እያካሄደ ይገኛል። የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም ምሁራኑ...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.