ሰላም ይልማ

ሰላም ይልማ

84 ዓለም አቀፍ ኮንፍረሶች የተዘጋጀባት ከተማ

::::::::::::::::::::::::::::::::: ባለፉት 9 ወራት በአዲስ አበባ ከተማ 84 ዓለም አቀፍ ኮንፍረሶች መካሄዳቸው ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ከኤንቢሲ ኢትዮጵይ ጋር በመተባበር በሚያዘጋጀው የሀሳብ መዋጮ መድረክ ባለፉት 9 ወራት...

Read more

“የኢትዮጵያን እድገት ለማፋጠን ሁሉም ለሰላም ጎበዝ መሆን አለበት” የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀስላሴ

የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀስላሴ በ84ኛው የአርበኞች የድል ቀን ባስተላለፉት መልዕክት ሚያዝያ 27 በፋሺስት ጣሊያን ላይ ድል የተቀናጀንበት ብቻ ሳይሆን የቅኝ ግዛት እስቤ እንዲንኮታኮት ያደረግንበት ነው ብለዋል። ከኢትዮጵያ አርበኞች የምንማረው ለአገር...

Read more

አራተኛው ሐገር አቀፍ የመረጃና የዲጅታል ጤና ሳምንት

ለአንድ ሳምንት በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዪ ፕሮግራሞች የሚከበረው የመረጃና የዲጅታል ጤና ሳምንትን በይፋ ተጀምሯል። የጤና ሚኒስቴር አራተኛው ሐገር አቀፍ የመረጃና የዲጅታል ጤና ሳምንትን "ከመረጃ ወደ ተግባር፡ ለመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ...

Read more

7.2 ሚሊዮን ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ መሆናቸው ተገለጸ::::::::::::::::::::::::::::::::::::

ትምህርት ሚኒስቴር በ6ተኛው የህዝብ ተወካዮች 4ተኛ ዓመት የስራ ዘመን 24ተኛ መደበኛ ስብሰባ የ2017 በጀት ዓመት የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርቧል፡፡ በሪፖርቱም በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ አደጋዎች 7.2 ሚሊዮን ተማሪዎች ከትምህርት...

Read more

ትምህርት ሚኒስቴር ሊዘረጋቸው ያቀዳቸው አዳዲስ እቅዶች

በዩኒቨርስቲ ትምህርታቸውን የሚከታተሉ ተማሪዎች 3ተኛ ዓመታቸው ላይ በሙያቸው ማህበረሰቡን የሚያገለግሉበት አሰራር ሊዘረጋ መሆኑ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ፡፡  የመምህራን እጥረት፣ጥራትና ብቃት በትምህርት ስርዓቱ የፈጠረውን ጫና ለማቃለል በዩኒቨርስቲ የሚማሩ ተማሪዎች 3ተኛ ዓመታቸውን...

Read more

የጨቅላ ህጻናት ሞትን ለመቀነስ የሚረዱ የህክምና መሳሪያዎች ድጋፍ ተደረገ

። ። ። ። ። ። ። ። ። የጤና ሚኒስቴር የጨቅላ ህጻናት ሞት ለመቀነስ እና የጤና ስርዓትን ለማሻሻል ከNEST360 ጋር በመተባበር በሚተገበረው ፕሮጀክት የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎች ተረክቧል፡፡ አዲስ አበባ...

Read more

የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) እና የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በጋራ መስራት የሚያስችላቸው የጋራ ስምምነት ተፈራረሙ።

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ አዲስ አበባ | ታህሳስ 16 2017| NBC ETHIOPIA- ሰላም እና መረጋጋትን ለማምጣት ዋና ግቡ አድረጎ እየሰራ የሚገኘው የምስራቅ...

Read more
Page 3 of 7 1 2 3 4 … 7

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?