Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ዓለም አቀፍ የጤና ኢኖቬሽን እና ጥራት ጉባኤ

ዓለም አቀፍ የጤና ኢኖቬሽን እና ጥራት ጉባኤ

June 25, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

ዓለም አቀፍ የጤና ኢኖቬሽን እና ጥራት ጉባኤ “ኢኖቬሽን ለሁለንተናዊ የጤና ሽፋን” በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ይገኛል። ጉባኤው በዓለም አቀፍ ደረጃ ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ የልምድ ልውውጥ የሚደረግበት እና ዘላቂ መፍትሄዎችን ለማመላከት የሚያግዝ ነው ተብሏል።

የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ሰሃረላ አብዱላሂ ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ የተሻለ ስራዎችን እየሰራች መሆኑ ጠቁመዋል። በዘለምድ የሚሰሩ ስራዎችን በፈጠራ በመደገፍ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችንና ወረርሽኝ ስርጭት ለመከላከል፣የእናቶችና ህጻናት ሞትን ለመቀንስ ብሎም በዘርፉ ላይ ያሉ ችግሮችን መፍትሄ እንዲያገኙ የመፍትሄ ሀሳቦች የሚቀርቡበት መድረክ መሆኑን ተናግረዋል።

ጉባኤው ዓለም አቀፍ ተሞክሮን የሚጋራበት ብሎመ ኢትዮጵያ በጤና ስርዓቱ ላይ ያከናወናቸውን ስራዎች የምታሳይበት ነው ብለዋል። ለአብነት እንደ አገር ከተከናወኑ ስራዎች ባለፉት ሁለት ዓመታት በተሰሩ ስራዎች የጨቅላ ህጻናት እና የእናቶችን ሞት መቀነስ መቻሉን ተናግረዋል።

ባለፈው 10 ዓመት ወባን በመከላከል በተሰራ ስራ 60 በመቶ ሞትን መቀነስ ተችሏል ሲሉ ነው የገለጹት። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ባይሳ በዳዳ(ዶ/ር) ለሁሉም ማህበረሰብ የማይበገር የጤና ስርዓትን ለመገንባት ኢኖቬሽን ቅንጦት ሳይሆን እስካሁን የገጠሙ ችግሮች ለመቅረፍ ያግዛል ነው ያሉት።

ኢኖቬሽን ከጤናው ዘርፍ በማጣመር በርካታ ለውጦች ማምጣት እንደሚቻል በመጠቆም በቀጣይ ይበልጥ ትኩረት እንደሚደረግ ነው የጠቆሙት። በኢትዮጵያ የዓለም ጤና ድርጅት ተወካይ ዶክተር ኦወን ካሉዋ ባለፉት ጥቂት ዓመታት የኢፌድሪ ጤና ሚኒስቴር ጥራቱን የጠበቀ የጤና ዘርፍ ተደራሽ ለማድረግ ስራዎች መስራቱን በመጠቆም ዘርፉን ከኢኖቬሽን ለማስተሳሰር በትብብር መስራት እንደሚጠይቅ ተናግረዋል።

መድሩኩ በዘርፉ የሚታዩ ችግሮችን በመለየት ዘላቂ መፍትሄዎችን ለማመላከ ያለመ ነው ። በጉባኤው ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ በጤናው ላይ የካበት እውቀት ያላቸው አገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ የጤና ባለሙያዎች የተገኙበት ነው። ጉባኤው ዛሬን ጨምሮ ለተከታታይ 3ቀናት የሚካሄድ ነው።

በ-ሰላም ይልማ

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookhealthMeta
ShareTweetShare
Previous Post

አውሮፓ ህብረት በኔቶ ማዕቀፍ

Next Post

ኬፓ አሪዛባላጋ ወደ አርሰናል የሚያደርገውን ዝውውር በሳምንቱ መጨረሻ ያጠናቅቃል ተባለ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ኬፓ አሪዛባላጋ ወደ አርሰናል የሚያደርገውን ዝውውር በሳምንቱ መጨረሻ ያጠናቅቃል ተባለ

ኬፓ አሪዛባላጋ ወደ አርሰናል የሚያደርገውን ዝውውር በሳምንቱ መጨረሻ ያጠናቅቃል ተባለ

የኢራን የጦር ሃይል አዛዦች በህይወት መኖራቸው ተገለፀ

የኢራን የጦር ሃይል አዛዦች በህይወት መኖራቸው ተገለፀ

“የህዝባችንን ጥያቄዎች የምንመልሰዉ የሚታዩ፣ የሚጨበጡና ዘላቂ መፍትሄዎች ላይ በማተኮር ነዉ።” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

"የህዝባችንን ጥያቄዎች የምንመልሰዉ የሚታዩ፣ የሚጨበጡና ዘላቂ መፍትሄዎች ላይ በማተኮር ነዉ።" ከንቲባ አዳነች አቤቤ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?