Wednesday, November 18, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የኢራን የጦር ሃይል አዛዦች በህይወት መኖራቸው ተገለፀ

የኢራን የጦር ሃይል አዛዦች በህይወት መኖራቸው ተገለፀ

June 25, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

በእስራኤል ጥቃት ተገደሉ የተባሉ 3 የኢራን ጦር መሪዎች የኢራን የድል በዓልን ከሕዝብ ጋር ሲያከብሩ መታየታቸውን ተገለፀ።

አዛዦቹም የአያቶላ አሊ ኻሚኒ ከፍተኛ አማካሪ እና የደህንነት ዋና አማካሪ አድሚራል አሊ ሻምካኒ፣ የመከላከያ ሚኒስትር እና የአየር ኃይል አዛዥ የነበሩት ብርጋዴር ጄኔራል አዚዝ ናስርዛዴህ እና የእስላማዊ አብዮታዊ ጥበቃ ቁድስ ኃይል አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ኢስማኢል ካአኒ ናቸው።

የኢራን ብርጋዴር ጀነራል ኢስማኢል ካአኒ ቴህራን እስራኤልን አሸንፋለች በማለት በድል በአሉ ላይ የገለፁ ሲሆን፣ በህይወት እና በጥሩ ሁኔታ መታየታቸውንም የኢራን መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል። የኢራን ታስኒም የዜና አገልግሎት ላይ በተለጠፈ ምስል ቃኒ በዝግጅቱ ላይ ከተሰበሰቡት መካከል እንደነበሩ ያሳያ

ል።

ፕረስ ቲቪም “የእስላማዊ አብዮታዊ ጥበቃ ቁድስ ሃይል አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ኢስሜል ካአኒ በእስራኤላውያን አገዛዝ ላይ የድል በዓላትን ባከበሩበት ወቅት በታላቅ ደስታ በቴህራን አቀባበል ተደርጎላቸዋል” በማለት ዘግቧል።

በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ የኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ፣ አዛዦቹ በእስራኤል ጥቃት ከተገደሉት የኢራን ጦር መሪዎች መካከል እንደሆኑ የገለፀ ሲሆን እስራኤል ከሰኔ 13 ጀምሮ ቴህራን የኒውክሌር ቦምብ ልታመርት ነው በሚል ወታደራዊ እና የኑክሌር ተቋማትን ጨምሮ በተለያዩ የኢራን ጣቢያዎች ላይ የአየር ላይ ጥቃት ጀምራለች።

በ ሔርሜላ ተመስገን

Source: @NBCEthiopia
Via: NBC Ethiopia
Tags: #iranisraelwarEthiopiaFacebookiranIsraelMeta
ShareTweetShare
Previous Post

ኬፓ አሪዛባላጋ ወደ አርሰናል የሚያደርገውን ዝውውር በሳምንቱ መጨረሻ ያጠናቅቃል ተባለ

Next Post

“የህዝባችንን ጥያቄዎች የምንመልሰዉ የሚታዩ፣ የሚጨበጡና ዘላቂ መፍትሄዎች ላይ በማተኮር ነዉ።” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

Related Posts

“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ
News

“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ

November 18, 2026
16
የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
26
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
13
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
18
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
54
Next Post
“የህዝባችንን ጥያቄዎች የምንመልሰዉ የሚታዩ፣ የሚጨበጡና ዘላቂ መፍትሄዎች ላይ በማተኮር ነዉ።” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

"የህዝባችንን ጥያቄዎች የምንመልሰዉ የሚታዩ፣ የሚጨበጡና ዘላቂ መፍትሄዎች ላይ በማተኮር ነዉ።" ከንቲባ አዳነች አቤቤ

የዘንድሮ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የህዝቦችን ትስስርና የአብሮነት እሴቶችን በሚያጠናክሩ ተግባራት ይከናወናል ተባለ

የዘንድሮ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የህዝቦችን ትስስርና የአብሮነት እሴቶችን በሚያጠናክሩ ተግባራት ይከናወናል ተባለ

የቀድሞ የክሪስታል ፓላስ ባለቤት ጆን ቴክስተር ሼፍልድ ዌንስዴይን ለመግዛት እንቅስቃሴ መጀመራቸው ተገለጸ።

የቀድሞ የክሪስታል ፓላስ ባለቤት ጆን ቴክስተር ሼፍልድ ዌንስዴይን ለመግዛት እንቅስቃሴ መጀመራቸው ተገለጸ።

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

November 18, 2026
በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

November 18, 2026
“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ

“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ

November 18, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

November 18, 2026
በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

November 18, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?