NBC Ethiopia የመስቀል ደመራ በዓል ኢትዮጵያ በዓለማቀፍ ደረጃ በማይዳሰስ ቅርስነት ካስመዘገበቻቸው መካከል አንዱ ነው፡፡ በዓሉ በመላው ኢትዮጵያ ከትውልድ ወደ ትውልድ...
NBC Ethiopia "እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ። የመስቀል በዓል እንደገና የመገለጥና እንደገና የማንሣት በዓል ነው። መስቀሉ ከ300 ዓመታት በላይ ተቀብሮ ነበር።...
NBC Ethiopia ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ። የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት...
NBC Ethiopia የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ በኒውዮርክ 80ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ንግግር አድርገዋል። ፕሬዝዳንት ታዬ የኢትዮጵያን አቋም ባቀረቡበት ንግግራቸው...
NBC Ethiopia የእስራኤል ጦር በየመን ዋና ከተማ ሰንዓ ላይ የአየር ጥቃት አደረሰ። አይ ዲ ኤፍ በሰንዓ የሁቲዎችን ወታደራዊ ማዘዣ ጣቢያ...
አንቶኒዮ ጉተሬዝ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ በመመረቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። የመስቀል ደመራ በዓል የሚከበርበት የመስቀል አደባባይን የተለያዩ የህብረተሰብ...
NBC Ethiopia የማዕከላዊ ጎንደር ዞን መምሪያዎች ለማዕከላዊ ጎንደር ትምህርት መምሪያ የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል። መምሪያዎቹ በድምሩ 180 ደርዘን ደብተርና 25...
NBC Ethiopia የኢትዮጵያ ምርት ገበያ እና ሲዳማ ባንክ የክፍያ አጋርነት ስምምነት አደረጉ። በዚህም ከምርት ገበያው ጋር የክፍያ አጋርነት ስምምነትን በማድረግ...
NBC Ethiopia ሶሪያ እና ዩክሬን ተቋርጦ የነበረውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ለመመለስ ተስማሙ። በበሽር አል-አሳድ መንግስት ወቅት ኪዬቭና ደማስቆ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸው ተቋርጦ...
NBC Ethiopia የየመን ሁቲዎች እስራኤል ላይ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት አድርሰው 22 ሰዎች ጉዳት ደረሰባቸው። የእስራኤል የአደጋ ጊዜ አገልግሎት ሁለት...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.