አንቶኒዮ ጉተሬዝ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ በመመረቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
የመስቀል ደመራ በዓል የሚከበርበት የመስቀል አደባባይን የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት ዛሬ ጠዋት የማጽዳት መርሃ ግብር ተከናውኗል።
ኢትዮጵያ እና ኬንያ ከ62 አመታት በኋላ ወታደራዊ የትብብር ስምምነት ለሁለተኛ ጊዜ ተፈራርመዋል።
የየመን ሁቲዎች እስራኤል ላይ ባደረሱት የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት 22 ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው ተገለፀ፡፡
ሩስያ ከአውሮፓ መንግስታት ጋር ውጥረት ውስጥ መግባቷ ተነገረ።
እነዚህን እና ሌሎች የሀገር ውስጥ እንዲሁም ዓለምአቀፍ ዜናዎች ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












