።።።።።።።።።።።።።።። "ከጥንት ጀምሮ እስካሁን የዘለቀው የአሜሪካና የካናዳ ግንኙነት አሁን ተቋጭቷል!"ሲሉ የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኒ ተናገሩ። የሊበራል ፓርቲው መሪ በኢኮኖሚ...
ሲዳማ የስነ ከዋክብት ዑደትን በማጥናትና በመመርመር የወቅቶችን እርዝማኔና ንባሬ በማጥናት ሽርፍራፊ ሰከንዶችን ፥ደቂቃዎችንና ሰዓታትን ቀምረው ቀናትን፥ሳምንታትን ፥ወራትንና አመታትን የሚለኩበት የቀደምት...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዓለም አቀፉ የክፍያ ተቋም ማስተር ካርድ ጋር በመተባበር የማስተር ካርድ ክፍያ ሥርዓትን አስጀምሯል። ማስተር ካርዱን የኢትዮጵያ ንግድ...
:::::::::::::::::::::::: የጃፓን መንግስት ለኢትዮጵያ አርሶ አደሮች ተደራሽ የሚሆን ከ63ሺህ ኩንታል በላይ የዩሪያ አፈር ማዳበሪያ ድጋፍ አድርጓል። የማዳበሪያ ርክክቡ የግብርና ሚኒስትር...
:::::::::::::::::::::::::::::: የሪያል ሶሴዳዱ አማካኝ በጥር ወር የተጫዋቾች የዝውውር ገበያ በክረምቱ ወደ ሰሜን ለንደኑ አርሰናል እንዲዘዋወር መድፈኞቹ ከክለቡ ጋር ከስምምነት መድረሳቸው...
1. ወ/ሮ አይሻ መሀመድ - የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር 2. አቶ አዋሌ መሐመድ - የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ኃላፊ 3. ወ/ሮ...
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ እስራኤል በጋዛ አጠናክራ በቀጠለችው ጥቃት የሃማስ ቃል አቀባይ አብደል ላቲፍ አል ቃኑዋ ህይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል፡፡ ቃል አቀባዩ የእስራኤል ተዋጊ...
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የጣሊያን የልማት ትብብር ኤጀንሲ ከኢትዮጵያ ጋር በቡና ዘርፍ ያለውን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኑን አስታወቀ። ጣሊያን የግሉ ዘርፍ በኢትዮጵያ...
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ በኦሮሚያ ክልል መንግስት ድጋፍ በሲዳማ ክልል ሸበዲኖ ወረዳ ምድረገነት ቀበሌ የተገነባው 'ኢፋ ቦሩ' ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ። በምረቃ...
ኪርጊስታን በኢትዮጵያ ኤምባሲዋን ልትከፍት መሆኑ ተገለጸ።ተቀማጭነታቸውን በፓኪስታን በማድረግ በኪርጊስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር በፓኪስታን የኪርጊስታን አምባሳደር አቫዝቤክ አታክሃኖቭ ጋር ተወያይተዋል።...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.