ከ15 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የህክምና ግብአቶች ለገበያ መቅረቡ ተገለፀ
NBC Ethiopia የኢትዮጵያ መድሀኒትና የህክምና መገልገያዎች አምራቾች ዘርፍ ማህበር ከአንድ ቢሊየን ብር በታች ዋጋ ያላቸው ህክምና ግብአቶችን ከዚህ ቀደም ለገበያ እያቀረበ የነበረ ሲሆን ባለፉት ሦስት አመታት በተከናወኑ ተግባራት ወደ 15...
Read moreNBC Ethiopia የኢትዮጵያ መድሀኒትና የህክምና መገልገያዎች አምራቾች ዘርፍ ማህበር ከአንድ ቢሊየን ብር በታች ዋጋ ያላቸው ህክምና ግብአቶችን ከዚህ ቀደም ለገበያ እያቀረበ የነበረ ሲሆን ባለፉት ሦስት አመታት በተከናወኑ ተግባራት ወደ 15...
Read moreNBC Ethiopia ሶስት የተለያዩ የልብ ህመሞችን በሴኮንዶች መለየት የሚችል የመመርመሪያ መሳሪያ ይፋ መሆኑን ተመራማሪዎች ገለፁ፡፡ እ.ኤ.አ.በ1816 በፈረንሳዊው ሐኪም ሬኔ ሌኔክ የተፈለሰፈው ስቴቶስኮፕ (የውስጥ ህመም የመርመሪያ መሳሪያ) ሐኪሞች የታካሚን የሰውነት ውስጣዊ...
Read moreNBC Ethiopia የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሀገራዊ የሥራ ዕድል ፈጠራ ስነ-ምህዳርን ለማስፋት የኢንተርፕረነርሺፕ ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ረቂቅ በማዘጋጀት ከባለድርሻ አካላት፣ ከስራ ፈጣሪዎችና የኢንተርፕረነርሺፕ ሥነ ምህዳር ላይ ሚና ካላቸው አካላት ጋር የምክክር...
Read moreNBC Ethiopia የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት የስራ አፈጻጸሙ ከተጠሪ ተቋማት፣ ከክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጆችና ከባለድርሻ አካላት ጋር በመገምገም በ2018 በጀት አመት ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ...
Read moreNBC Ethiopia ሴንተር ፎር ሪስፖንሲብል ኤንድ ፒስፉን ፖለቲክስ ከሂራድ ፐብሊክ ፖሊሲ ጥናት ተቋም ጋር በመቀናጀት ያዘጋጁት <<የመገናኛ ብዙሀን እና የጋዜጠኞቾ ሚና በግጭት መከላከል እና ሰላም ግንባታ በዲጂታል ዘመን>> በሚል መሪ...
Read moreNBC Ethiopia ሶስተኛውን የአፍሪካ የስራ ዕድል ፈጠራ ፎረም አድዋ ሙዚየም እየተካሄደ ይገኛል። የእሴት ሰንሰለት መሰረት ያደረገ የሥራ ዕድል ፈጠራ፣ አግሮ-ኢንዱስትሪላይዜሽን ማሳደግ፣ የግብርና እሴት ሰንሰለትን ማዘመን፣ ዲጂታላይዜሽን እና የፋይናንስ አካታችነት ማጎልበትና...
Read more።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በእስራኤል እና ኢራን መካከል እየተካሄደ የሚገኘው ግጭት ተባብሶ በመቀጠሉ በርካታ አየር መንገዶች ወደ መካከለኛው ምስራቅ የሚያደርጉትን በረራዎች ለመሰረዝ ተገደዋል፡፡ ጦርነቱ አለምአቀፍ የአየር ጉዞን በማስተጓጎል በረራዎች እንዲሰረዙ እንዲሁም የመብረሪያ መስመሮችን...
Read more::::::::::::::::::::::::::::::::::: የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህብረት ጋር በመሆን ሁለተኛውን የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ እንደምታስተናግድ አስታውቋል። ጉባኤው ከጳጉሜን 3 እስከ 5 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚካሄድ የገለፁት የፕላን እና...
Read moreከሠሞኑም ቻይና R1 የተሰኘውን ሞዴል ማሻሻሏን አስታውቃለች፡፡ አዲሱ ሞዴል R1-0528 የሚል ስያሜን አግኝቷል። R1 በበርካታ ቋንቋዎች ተጠቃሚዎችን የሚያገለግል ሲሆን በሂሳብ፣ በኮዲንግ እና በምክንያታዊ አስተሳሰብ (reasoning) ዘርፎች የላቀ አፈጻጸም አለው፡፡ የኩባንያው...
Read more፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የንግድ ዘርፉ የሚመራበትን ረቂቅ ፖሊስን በማዘጋጀት ከንግዱ ማህበረሰብ፣ ከምርምር ተቋማት፣ ከንግድ ዘርፍ ማህበራት ጋር ምክክር እያካሄደ ይገኛል። የንግድ ዘርፉ የሚመራበት ራሱን የቻለ ፖሊሲ ባለመኖሩ የገቢ...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.