NBC Ethiopia በአንጎላ አዘጋጅነት በተካሄደው የአፍሪካ አሜሪካ የቢዝነስ ጉባኤ ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲዋን የሚያጠናክር ውጤታማ ተሳትፎ ማድረጓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።...
NBC Ethiopia የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጠቅላይ ሚኒስትር ቢኒያሚን ኔታንያሁ የሙስና ክስ እንዲነሳ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ኔታንያሁ በፈረንጆቹ 2019 በሙስና እና...
NBC Ethiopia በሜክሲኮ ጉዋናጁዋቶ ግዛት በሀይማኖት ክብረ በዓል ላይ አንድ ታጣቂ በከፈተው ተኩስ ህጻናትን ጨምሮ 12 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ፡፡ ጥቃት...
NBC Ethiopia ኮሚሽኑ ቀሪ ስራዎችን ብሎም ሀገራዊ ምክክር በተሳካ ሁኔታ ለማጠናቀቅ የሚረዱ ምክረሀሳቦች ለመውሰድ ከሀይማኖት ተቋማት ጋር እየተወያየ ነው። የመክፈቻ...
NBC Ethiopia የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት ምርጫ አስፈፃሚ ቦርድ የ2017 የመጅሊስ ምርጫ ምዝገባን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የምርጫ...
NBC Ethiopia የአሜሪካው የስለላና ደህንነት ተቋም (CIA) ዳይሬክተር የኢራን ኑክሌር መርሃ ግብር እጅጉን ወድሟል አሉ። የተቋሙ ዳይሬክተር ጆን ራትክሊፍ የኢራን...
NBC Ethiopia በሰሜን አትላንቲክ የጦር ጥምረት ጉባዔ የጋራ መግለጫ ላይ ዩክሬን ትኩረት አልተሰጣትም ተባለ። በኔቶ የጋራ መግለጫ ላይ ዪክሬን ሁለት...
NBC Ethiopia የ2017 ዓ.ም የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ቅንጅታዊ ስራዎችን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር የሚመክር ሀገር አቀፍ መድረክ ተዘጋጅቷል።...
NBC Ethiopia የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ ያለውን የኢንዱስትሪ ክላስተር ዛሬ ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅት "የህዝባችንን ጥያቄዎች...
NBC Ethiopia በእስራኤል ጥቃት ተገደሉ የተባሉ 3 የኢራን ጦር መሪዎች የኢራን የድል በዓልን ከሕዝብ ጋር ሲያከብሩ መታየታቸውን ተገለፀ። አዛዦቹም የአያቶላ...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.