ኢትዮጵያ በአፍሪካ አሜሪካ የቢዝነስ ጉባኤ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲዋን ማጠናከር የሚያስችል ውጤታማ ተሳትፎ አድርጋለች
NBC Ethiopia በአንጎላ አዘጋጅነት በተካሄደው የአፍሪካ አሜሪካ የቢዝነስ ጉባኤ ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲዋን የሚያጠናክር ውጤታማ ተሳትፎ ማድረጓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ...
NBC Ethiopia በአንጎላ አዘጋጅነት በተካሄደው የአፍሪካ አሜሪካ የቢዝነስ ጉባኤ ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲዋን የሚያጠናክር ውጤታማ ተሳትፎ ማድረጓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ...
NBC Ethiopia የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጠቅላይ ሚኒስትር ቢኒያሚን ኔታንያሁ የሙስና ክስ እንዲነሳ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ኔታንያሁ በፈረንጆቹ 2019 በሙስና እና ...
NBC Ethiopia የውሃ ሰማያዊዎቹ ግብ ጠባቂ በያዘነው የክረምት የዝውውር መስኮት ክለቡን ይለቃሉ ከተባሉ ተጫዋቾች አንዱ እንደነበር አይዘነጋም። በክለቦች አለም ዋንጫ ...
NBC Ethiopia በሜክሲኮ ጉዋናጁዋቶ ግዛት በሀይማኖት ክብረ በዓል ላይ አንድ ታጣቂ በከፈተው ተኩስ ህጻናትን ጨምሮ 12 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ፡፡ ጥቃት ...
NBC Ethiopia በ36ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮኑ ኢትዮጵያ መድን ከሊጉ የወረደውን ስሑል ሽረን ቀን 10 ሰዓት ይገጥማል። ኢትዮጵያ መድን ...
NBC Ethiopia ኮሚሽኑ ቀሪ ስራዎችን ብሎም ሀገራዊ ምክክር በተሳካ ሁኔታ ለማጠናቀቅ የሚረዱ ምክረሀሳቦች ለመውሰድ ከሀይማኖት ተቋማት ጋር እየተወያየ ነው። የመክፈቻ ...
NBC Ethiopia የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት ምርጫ አስፈፃሚ ቦርድ የ2017 የመጅሊስ ምርጫ ምዝገባን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የምርጫ ...
NBC Ethiopia የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የቃኘው ሻለቃ ጦር በኮሪያ ጦርነት ለመሳተፍ ኮርያ የደረሰው ልክ በዛሬው ቀን ሰኔ 19 1943 ዓም ነበር፡፡ ...
NBC Ethiopia የአሜሪካው የስለላና ደህንነት ተቋም (CIA) ዳይሬክተር የኢራን ኑክሌር መርሃ ግብር እጅጉን ወድሟል አሉ። የተቋሙ ዳይሬክተር ጆን ራትክሊፍ የኢራን ...
NBC Ethiopia በሰሜን አትላንቲክ የጦር ጥምረት ጉባዔ የጋራ መግለጫ ላይ ዩክሬን ትኩረት አልተሰጣትም ተባለ። በኔቶ የጋራ መግለጫ ላይ ዪክሬን ሁለት ...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.