Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home History

#የታሪክ_እፍታ

የታሪክ_እፍታ

June 26, 2025
in History
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የቃኘው ሻለቃ ጦር በኮሪያ ጦርነት ለመሳተፍ ኮርያ የደረሰው ልክ በዛሬው ቀን ሰኔ 19 1943 ዓም ነበር፡፡

ሰሜን ኮሪያ ደቡብ ኮሪያን በመውረር የጦርነት አዋጅ አስነገረች ፤ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤትም ሰሜን ኮሪያ የጠብ ጫሪነት ተግባሯን በአስቸኳይ እንድታቆምና ወደ ሰላማዊ ህይወቷ እንድትመለስ አስጠነቀቀ።

ሰሜን ኮሪያ ግን ውሳኔውን ቸል በማለት ወረራዋን ቀጠለች። በዚህም የጸጥታው ምክር ቤትም ለዓለም ሰላም ሲባል ወረራው እንዲቀለበስ ወሰነ። ውሳኔውን የደገፉና ለውሳኔው ተግባራዊነት ምላሽ የሰጡ አሥራ ስድስት የዓለም ሀገራት ወታደሮቻቸውን ወደ ስፍራው ለመላክ ወሰኑ። ከእነዚህ አገራት መካከልም ኢትዮጵያ አንዷ ነበረች።

የኢትዮጵያ የቃኘው ሻለቃ ጦር በሚያዚያ 8 1943 ዓም ከጅቡቲ ወደብ በመነሣት ሰኔ 19 1943ዓም ኮርያ ገብቶል። 1 ሺ የሚጠጉ መኮንኖችን እና ወታደሮችንም አካቶ ነበር። በኮሪያ ጦርነት የተሳተፈው የቃኘው ሻለቃ አባላት ከአፍሪካ የሄዱ ብቸኛ ወታደሮች ነበሩ።

በኮሪያ ምድር ከዘመቱ ምድቦች ሁሉ የተሰጣቸውን ሁሉንም ግዳጅ በድል የተወጡት የኢትዮጵያ ወታደሮች ብቻ ነበሩ።

በ-ሔርሜላ ተመስገን

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookhISTORYMeta
ShareTweetShare
Previous Post

“የኢራን ማብላያዎች ክፉኛ ወድመዋል” ሲ አይ ኤ

Next Post

በአዲስ አበባ የመራጮች ምዝገባ ከሰኔ 20 ጀምሮ በ315 መስጂዶች እንደሚጀመር ተገለፀ

Related Posts

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ
#ethiopia

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
11
ህወሓት የውጭ ኃይሎች ቅጥረኛ ነው – አምባሳደር ጀነራል ባጫ ደበሌ
History

ህወሓት የውጭ ኃይሎች ቅጥረኛ ነው – አምባሳደር ጀነራል ባጫ ደበሌ

November 4, 2026
24
100 ዶላር ላይ ያሉት ቤንጃሚን ማን ናቸው?
History

100 ዶላር ላይ ያሉት ቤንጃሚን ማን ናቸው?

October 17, 2026
23
የኢትዮጵያ እስር ቤቶች ታሪክ … _ Documentary | ዶክመንታሪ
Documentary

የኢትዮጵያ እስር ቤቶች ታሪክ … _ Documentary | ዶክመንታሪ

July 17, 2026
49
የኢትዮጵያ ባለውለታ ‘መህመድ አሚና’ እና የግንቦት 27ቱ የበቅሎ ቤት ፍንዳታ! _Documentary | ዶክመንታሪ
History

የኢትዮጵያ ባለውለታ ‘መህመድ አሚና’ እና የግንቦት 27ቱ የበቅሎ ቤት ፍንዳታ! _Documentary | ዶክመንታሪ

June 4, 2026
35
‘ባልቻ አባ ነፍሶ’ ታሪካዊ ቴአትር ታሪካዊ ቴአትር ከ40 አመታት በኋላ! _በNBC እሁድ
Entertainment

‘ባልቻ አባ ነፍሶ’ ታሪካዊ ቴአትር ታሪካዊ ቴአትር ከ40 አመታት በኋላ! _በNBC እሁድ

April 7, 2026
73
Next Post
በአዲስ አበባ የመራጮች ምዝገባ ከሰኔ 20 ጀምሮ በ315 መስጂዶች እንደሚጀመር ተገለፀ

በአዲስ አበባ የመራጮች ምዝገባ ከሰኔ 20 ጀምሮ በ315 መስጂዶች እንደሚጀመር ተገለፀ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሀይማኖት ተቋማት ጋር እየመከረ ነው

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሀይማኖት ተቋማት ጋር እየመከረ ነው

የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ መቋጫውን ያገኛል።

የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ መቋጫውን ያገኛል።

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?